༺ Sαℓαн ༻
አንመፃደቅ.....✿
ብዙ አንመፃደቅ”...እኛ ማለት እኮ
ወንጀላችንን በጥበቡ የተሰተረልን
ጉደኞች ነን። ስለዚህ በሰዎች ላይ
መኩራትና ራሳችንን መስቀል በፍፁም
አይመጥነንም።ኩራት እኮ የሚገባው
ሰማይና ምድርን ላቆመው፣ ነውራችንን
ሁሉ ለሸፈነው ለአላህ ብቻ ነው። ”
𝐓𝐡𝐢𝐬'𝐝 𝐌𝐨𝐡.........𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐚𝐥..✪
👍24💯10👏2
4 · 1.1K · An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.
Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count