English
Open in Telegram
☠☠𝘼𝖗𝖘𝖊𝖓𝖆𝖑 𝖚𝖑𝖙𝖗𝖆𝖘 fan page🥷

☠𝘼𝖗𝖘𝖊𝖓𝖆𝖑 𝖚𝖑𝖙𝖗𝖆𝖘 fan page🥷

@Ultras49 · group · Sports · indexed since 2026-07-31
1 719members
50writing in 30 days
4 202messages in 30 days
77 679messages in the index
                1. S
                  Ema sewu be rehab yimut ene kalserawu demo manm yemisera yelam😂😭
Whole thread · 12 replies →
  1. Ö
    ያሳዝናል የዴክ እና ራይስ ጥምረት በዚህ መልኩ መጀመሩ😔
      1. Ö
        በጣም ሲንጠረዘዝ ነበር ኦዳ፤ ግን ሚገርመው 7.6 ተሰጥቶታል።
          1. Ö
            ኦዶ ስርአት መያዝ አለባት ካልሆነ ቴታ አይሰማትም😁
              1. Ö
                እኔ ደግሞ ከኤዜ ይልቅ ሜሪኖን ነበር ምክንያቱም የአየር ላይ ኳስ ነበር በኦዳ በኩልም ሆነ በሌሎች በኩል ስንበላ የነበርነው፤ ግን ቴታን ታውቂውየል በኦዳ እና በካይ ሚመጣበትን አይወድም፤ በርግጥም ለሱ ታክቲክ የካይ እና የኦዳ ሚና irreplaceable ነው ፤ አቋማቸው ቢወርድም ራሱ። አርቴታን ካለነዚህ ሁለት ተጫዋቾች ማሰብ አይቻልም።
                  1. Ö
                    እሱስ ልክ ነሽ ፤ ግን ዙበይዳን እና ሞስኬራን ምን አድርጉ ነው ሚላቸው ቴታ😔
Whole thread · 9 replies →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count