English
Open in Telegram
UUNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

@UnityRegistrar · channel · Education · indexed since 2026-08-01
25 061subscribers+403 in a week
13 959average post reach
55.7%ER — reach to subscribers
8posts in 30 days
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Link
click to show
ለአካውንቲንግ 2016 ባች በቅድሚያ ምዝገባችሁ በአካውንታችሁ መኖሩን አረጋግጡ። Dashboard - Academic profile - bill ክፍያ Payment - View payment https://linktr.ee/UnityUniversity
15 · 28.8K ·
U
File
Additional Special Post.pdf · 142 KB · click to show
Additional Special Class Post
32 · 28.5K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Video
oQIxhqZErBU3agRR5fEAyFEBbRDdboLE2frU1c.mp4 · 760 KB
25 · 30.4K ·
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
ከሌላ ዩንቨርስቲ ኮርስ አስይዛችሁ የምትመጡ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎች Introduction to Computer Science and Programming (COSC-1012) ስፔሻል ክፍል ስለተከፈተላችሁ ከታች ባለው ሰንጠረዥ ላይ ፕሮግራሙን አይታችሁ ተመዝገቡ፡፡ ከዛሬ ካለፈ ቅጣት ላይ የምትገቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
28 · 24.4K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
ሁለተኛ ዓመትና በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች ቀጣይ ሰኞ መስከረም 11፣ 2019 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም የ2019 የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ስሊፕ ወስዳችሁ፣ 1. ያልከፈላችሁ 2. ከፍላችሁ ያላወራራዳችሁ 3. አወራርዳችሁ ክፍያችሁ "Paid" እንዲሆን፣ ደረሰኙን ያልሰጣችሁ እስከ አርብ (መስከረም 08፣ 2019 ዓ.ም) አጠናቃችሁ፣ አካውንታችሁ ላይ "Dashboard - Academic Profile - Bill - 2019/1 Approved" መሆኑን አረጋግጡ። ይህ ካልሆነ ስማችሁ አቴንዳንስ ላይ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity
398 · 24.6K ·
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
የአዲስ ምዝገባ ቅደም ተከተል (ገርጂ) ባንክ = ዳሸን ቁጥር = 5008904786031 ✅ 1. ለመጀመሪያ ዲግሪ 1. ክፍያ መመዝገቢያ ጋር መጠየቅና መክፈል 2. የመመዝገቢያ ፎርም በመውሰድ መሙላት 3. ከፎርሙ የሚያያዝ ሶስት፣ ነጭ የጀርባ ቀለም ያለው 3X4 መጠን ያለው ፎቶ መስጠት 4. ወደ ቤት/ ስራ መሄድ 👉🏿 ቤትዎ ሁነው ኦንላይን ፎርም መሙላት 1. ፎቶ ሶፍት ኮፒ በ JPEG ማዘጋጀት (<=2mb) 2. የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና ፋይዳ ወይንም የልደት ሰረተፍኬት በአንድ ላይ በPDF ማዘጋጀት (<=2mb) ▶️ ከሬሜዲያል ከሆነ ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የሬሜዲያል ውጤት መጨመር ▶️ ትራንስፈር ተማሪ ከሆኑ ግሬድ ሪፖርት እና የኤግዘምሽን ፎርም መጨመር ▶️ ከዲፕሎማ ከሆነ ሲኦሲ እና ዲፕሎማ መጨመር እና በPDF በአንድ ላይ ለኦላይን ፎርም ማዘጋጀት 3. የኦንላይን ምዝገባ https://sis.uu.edu.et ላይ መሙላት ▶️ Online Admission ▶️ Date of Birth = YYYY/MM/DD 4. ሲስተሙ መጨረሻ የሚሰጠውን ቁጥር መያዝ 5. ቀጣይ ዩኒቨርስቲው ሲጠራ ቁጥሩን ይዞ መምጣት ✅ 2. TVET & Remedial 1. ክፍያ መመዝገቢያ ጋር መጠየቅና መክፈል 2. የመመዝገቢያ ፎርም በመውሰድ መሙላት 3. ከፎርሙ የሚያያዝ ሶስት፣ ነጭ የጀርባ ቀለም ያለው 3X4 መጠን ያለው ፎቶ መስጠት 4. ወደ ቤት/ ስራ መሄድ 5. የኦረንቴሽን ጊዜ ስናሳውቅ መምጣት። ✅ ዶክመንት በPDF ለማዘጋጀት ለአንድሮይድ ስልክ ይህንን መተግበሪያ ወይንም ሌላ ይጠቀሙ። መተግበሪያ https://linktr.ee/UnityUniversity
577 · 22.4K ·
U
File
UG2_2018_BAM_8_R_,_UG2_2018_NURS_1_R_and_UG4_2016_MKT_1_RKer · 296 KB · click to show
Additional Schedule Post
40 · 18.9K ·
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
ለሁሉም ተማሪዎች ✅ አዲስ ተማሪ ምዝገባ ዋናው አዳራሽ ዛሬ አለ። ❌ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ዝግ ነው። በስልክ ወይንም ከቀጣይ ሰኞ - ረዕቡ ያለ ቅጣት ይኖራል። https://linktr.ee/UnityUniversity
149 · 18.8K ·
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
A document outlining the official class schedule period times and days-of-the-week abbreviations for undergraduate and postgraduate students at Unity University. @UUstudentsunion
154 · 18.9K ·
U
File
SIS Tutorial1.pdf · 669 KB · click to show
ለአዲስ የዲግሪ ተመዝጋቢዎች ‼️ኦንላይን ፎርም ለመሙላት ከላይ ያለውን PDF ተጠቀሙ። 1. ፎቶ ሶፍት ኮፒ በ JPEG ማዘጋጀት (<=2mb) 2. የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና ፋይዳ ወይንም የልደት ሰረተፍኬት በአንድ ላይ በPDF ማዘጋጀት (<=2mb) ▶️ ከሬሜዲያል ከሆነ ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የሬሜዲያል ውጤት መጨመር ▶️ ትራንስፈር ተማሪ ከሆኑ ግሬድ ሪፖርት እና የኤግዘምሽን ፎርም መጨመር ▶️ ከዲፕሎማ ከሆነ ሲኦሲ እና ዲፕሎማ መጨመር እና በPDF በአንድ ላይ ለኦላይን ፎርም ማዘጋጀት 3. የኦንላይን ምዝገባ https://sis.uu.edu.et ላይ መሙላት ▶️ Online Admission ▶️ Date of Birth = YYYY/MM/DD 4. ሲስተሙ መጨረሻ የሚሰጠውን ቁጥር መያዝ ❌ክፍያ በድጋሚ አይከፈልም። ✅ ዶክመንት በPDF ለማዘጋጀት ለአንድሮይድ ስልክ ይህንን መተግበሪያ ወይንም ሌላ ይጠቀሙ። መተግበሪያ https://linktr.ee/UnityUniversity
377 · 23.4K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
File
Open Special Class for 2019 First Semester Class Schedule.pd · 212 KB · click to show
92 · 13.8K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
ለሁለተኛ ዓመት እና በላይ ተማሪዎች (መስከረም 29፣ 2019 ዓ.ም) ‼️ ከምዘገባ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን (ስሊፕ ላልወሰዱ ብቻ) ለመጨረሻ ጊዜ ነገ ቅዳሜ መስከረም 30፣ 2019 ዓ.ም እስከ 6:00 ድረስ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። https://linktr.ee/UnityUniversity
❤33
150 · 17.8K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
Photo
Photo
ለአዲስ የዲግሪ ተመዝጋቢዎች (2019) ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ፣ ኦንላይን ስትመዘገቡ የተሰጣችሁን "Application Number" በማስገባት ምዝገባችሁ መጠናቀቁን አረጋግጡ። ✅ ከላይ ባለው ምስል መሰረት ✅ እስከ ሀሙስ ካላለቀ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁ 04 ፣ ከሀሙስ ጀምሮ በአካል ጠይቁ። ✅ 3ኛው ምስል ላይ "Approved" ካለ መምጣት አይጠበቅባችሁም። https://sis.uu.edu.et/pages/online_admission_tracking --- https://linktr.ee/UnityUniversity
❤63
326 · 13.9K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
ለአዲስ የማታ (Extension) ተመዝጋቢዎች ⚡️ ሁለተኛ ዲግሪ ( Project Management & MBA) ⚡️ የመጀመሪያ ዲግሪ (Accounting & Finance , Management) ✅ ምዝገባችሁን ዋናው ግቢ በማጠናቀቅ ትምህርት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ❓ ለቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ሲለቀቅ እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity
❤34👏3👍3🥰1
74 · 14.3K ·
U
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
Photo
ለአዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች (2019) ኦረንቴሽን ቀን : ቅዳሜ ጥቅምት 07፣ 2019 ዓ.ም ሰዓት: ከጧቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት ቦታ: ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ፣ ዋናው ግቢ ---- To all New Undergraduate Students (2019 E.C) Orientation Date: Tikemt 07, 2019 E.C Time: 3:00 -5:00 Local time, (Morning) Place: Unity University, Main Campus https://linktr.ee/UnityUniversity
❤47👍11
315 · 10.8K ·
U

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count