English
Open in Telegram
UUnity University Freshman 2019

Unity University Freshman 2019

@Unityfreshman2019 · group · Education · indexed since 2026-10-21
94members
7writing in 30 days
160messages in 30 days
225messages in the index
♏
Photo
Photo
Photo
ለአዲስ የዲግሪ ተመዝጋቢዎች (2019) ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ፣ ኦንላይን ስትመዘገቡ የተሰጣችሁን "Application Number" በማስገባት ምዝገባችሁ መጠናቀቁን አረጋግጡ። ✅ ከላይ ባለው ምስል መሰረት ✅ እስከ ሀሙስ ካላለቀ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁ 04 ፣ ከሀሙስ ጀምሮ በአካል ጠይቁ። ✅ 3ኛው ምስል ላይ "Approved" ካለ መምጣት አይጠበቅባችሁም። https://sis.uu.edu.et/pages/online_admission_tracking --- https://linktr.ee/UnityUniversity
355 · 22K ·
♏
Photo
ለአዲስ የማታ (Extension) ተመዝጋቢዎች ⚡️ ሁለተኛ ዲግሪ ( Project Management & MBA) ⚡️ የመጀመሪያ ዲግሪ (Accounting & Finance , Management) ✅ ምዝገባችሁን ዋናው ግቢ በማጠናቀቅ ትምህርት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ❓ ለቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ሲለቀቅ እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity
83 · 22.4K ·
A
Hay guys fresh man short note ምትፈልጉ bio lay ale
♏
Photo
ለአዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች (2019) ኦረንቴሽን ቀን : ቅዳሜ ጥቅምት 07፣ 2019 ዓ.ም ሰዓት: ከጧቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት ቦታ: ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ፣ ዋናው ግቢ ---- To all New Undergraduate Students (2019 E.C) Orientation Date: Tikemt 07, 2019 E.C Time: 3:00 -5:00 Local time, (Morning) Place: Unity University, Main Campus https://linktr.ee/UnityUniversity
323 · 21.2K ·
♏
Photo
ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች ✅ ከጥቂት ደቂቃዎች ቦሀላ ሴክሽን በዚህ ቻናል ይለቀቃል። ✅ ስማችሁ የሚለጠፈው ላይ ከሌለ ቢሮ ቁ 04 (ሬጂስትራር) ማናገር ትችላላችሁ። ✅ መታወቂያ በሚወጣው ስኬጁል መሰረት ይሰጣችኋል። ‼️ ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪዎች ብቻ መታወቂያ መውሰድ ትችላላችሁ። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
59 · 11.8K ·
C
Architecture ke section 2 wede section 1 mekeyer mefleg enen yekeyregn
♏
File
Architecture.pdf · 58 KB · click to show
File
Business Administration..pdf · 218 KB · click to show
File
Civil.pdf · 108 KB · click to show
File
Computer.pdf · 36 KB · click to show
File
Economics.pdf · 181 KB · click to show
File
Management and Accounting & Finance.pdf · 116 KB · click to show
File
Nurse .pdf · 185 KB · click to show
File
Sociology.pdf · 183 KB · click to show
Undergraduate Section 2019 1. Business Administration 2. Economics 3. Nursing 4. Sociology 5. Architecture 6. Civil 7. Computer 8. Management 9. Accounting ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
81 · 19K ·
♏
Photo
🔤 👉 ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች መታወቂያ ለመድሰድ 1. ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን - ቢሮ ቁ 02 2. ኮምፒውተር - ቢሮ ቁ. 02 3. አርክቴክቸር - ቢሮ ቁ. 03 ‼️ ስትመጡ ትንሿን ፎቶ ይዛችሁ ኑ። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
32 · 14K ·
♏
Photo
⭐️ ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች ‼️ ምዝገባና መታወቂያ ‼️ ከነገ ጥቅምት 12 ጀምሮ የአዲስ ተማሪ ቅበላና መታወቂያ ዋናው አዳራሽ መሆኑን እናሳውቃለን። ‼️ ለመታወቂያ ስትመጡ ትንሿን ፎቶ ይዛችሁ ኑ። ከጧቱ 4:00 ጀምሮ አዳራሽ መውሰድ ትችላላችሁ። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
54 · 16.6K ·
M
Link
click to show
✅ open ✍️ Location: cmc ✍️ Student Grade Level: 5 ✍️ Subject(s): all subject ✍️ Schedule: 3 days a week only 1 hours a day Salary: 300 per  hour Dm: @Mentor_tutor ✍️ Tutor Type:  only #Female   "Experienced tutors are highly encouraged to apply"  https://t.me/mentor_et
♏
Photo
ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች (2019) ስማችሁ ሊስት ላይ የሌለ እና ዶክመንት ኦንላይን ያላሟላችሁ። 1. የ12ኛ ክፍል ውጤት እና ፋይዳ በአንድ ላይ በአንድ "PDF" ማዘጋጀት 2. የተጋጀው "PDF" ከ 2mb በታች መሆኑን ማረጋገጥ 3. በዚህ ሊንክ መግባት 🔗https://sis.uu.edu.et/pages/online_admission_tracking 4. ከላይ ባለው ምስል መሰረት ⚡️ "Application Number" መሙላት (መጀመሪያ ስትሞሉ ሲስተሙ የሰጣችሁ) ⚡️የተዘጋጀውን "PDF" መጫን ⚡️ኢሜይል መፃፍ ⚡️ መጨረሻ "Search/ Submit" የሚለውን መጭን መረጃው ትክክል ከሆነ ዶክመንታችሁ ይቀየራል። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
7 · 4.8K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count