Nathanael Worana
Photo
Photo
Photo
በዛሬው ዕለት የተማሪዎች ህብረት እና የተማሪዎች ሰላም ፎረም ከተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት ጋር በመሆን የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።
ለነባር ተማሪዎች የቀረበ ጥሪ:-
ነባር ተማሪዎች አዲስ የሚመጡ ተማሪዎች እንግድነት እንዳይሰማቸው እንዲሁም ግቢውን ቶሎ መላመድ እንዲችሉ እንድታግዟቸው ጥሪ ቀርቧል።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 08 ቀን 2019 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | [email protected]
📩 Email 2 | [email protected]
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤10😁8👏5🔥3👎1👍1
5 · 4.4K ·