Description
Channel: 0 subscribers, cited by 1 venue all time.
Detailed statistics →catalog data as of 28.10.2026 06:57 UTC
Latest posts
የጥሪማስታዎቂያ! ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አድስ ለተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ: በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሀግብር የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ - ሁሉምነባር ተማሪዎች - በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች - ለ2019 ዓ.ም አድስ የተመደባችሁ የፍሬሽማንናየሪሜዲያል …#UPDATE የ ነሀሴ ድህረ ምረቃ ፈተና ውጤት ተለቋል https://result.ethernet.edu.et/NGAT-usernameመንገድ ላይ የቀሩት ተማሪዎች‼️ ከግንቦት 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክኒያት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንገድ ላይ እንዳሉ መንገዱ ተዘግቶባቸው ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል። መንገድ ተዘግቶባቸው ከቤተሰቦቻቸው ሳይደርሱ ከቀሩት ውስጥ 234 የወልደያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከወልደያ ተነስተው ጋይንት፣ደበረታቦር፣ወረታ ፣ባህርዳር፣ጎንደርና በዙሪያ ወደ ሚ…عيد الأضحى عرفة <<አላህ ፍትሐዊ አድራጊዎችን ይወዳል።>> (ሱረቱ አል ሙምተሂና 60:8) ▫️ለኹሉም የግቢያችን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች እና ሠራተኞች እንኳን ለ 1147ኛው ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቸችሁ አደረሰን ። Eid al adha arafa Mubarak ! ▪️عيد الأضحى عرفة ميلاد 🎉🎉🎉 ✍️ኃይለ ሚካኤል አባይነህ የተማሪዎ…ሰላም! 👋 እንዴት ናችሁ? 🤔 ወደ እናትዋ ጎንደር የምትጓዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን 🛤️, ምዝገባችንን ማጠናቀቃችን እየገለጽን ስማችሁን ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ? ✅ የደብረ ታቦርን ቀጣይ እንልካለን 🚀አስቸኳይ ማስታወቂያ! 🚌 ወደ ባህርዳር የምትሄዱ ተጓዦች፤ 📅 ግንቦት 18፣ 19 እና 20 የምትጓዙ ተማሪዎች በሙሉ፡ ⏱️ ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀረን 2 ሰዓት ብቻ ነው!All posts →For the owner: statistics link and badge →
Typechannel
ID1553399728
Formerly«WDU የተማሪዎች ህብረት» · «WDU/S/U/P/R» · «WDU/S/U/C/R»
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
10.10.2026first seen · «Woldia University Students Union» @WDU1065
04.03.2023«WDU/S/U/P/R» → «WDU የተማሪዎች ህብረት» · from the venue's own feed
25.02.2023«WDU/S/U/C/R» → «WDU/S/U/P/R» · from the venue's own feed
24.02.2023created as «WDU/S/U/C/R» · from the venue's own feed