Yonsat Tech C€°
Photo
click to show
click to show
የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ?
1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd ጥገና ትምህርት
☑️ የጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ Private መድረክ የተካተተበት
⭐️ 1500 ብር ብቻ
2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ Hardware እና Software ትምህርት
☑️ የሪሲቨር ጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ Private ግሩፕ ያለቨት
⭐️1000 ብር ብቻ
3_ የጂፓስ ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የጂፓስ ጥገና Tutorial እና Troubleshooting የተካተተበት
☑️ private የመወያያ መድረክ
⭐️ 1000 ብር ብቻ
⭐️ ስልጠናውን በ3 የPrivate ቻናሎች የምትከታተሉ ሲሆን ቪዲዮዎቹ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ከ 7:00-12:00 ደቂቃ ቆይታ ያላቸው ከ 35_70Mb ድረስ Web Optimized የተደረጉ ናቸው። በተጨማሪም የማጠቃለያ PDFዎችንም ተካተውበታል።
⭐️ የስልጠናው ቆይታ ለ1 ወራት ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ ግን ስልጠናውን ብታጠናቅቁም ሁሌም ታገኛላችሁ ።
⭐️ ስልጠናውን ለመከታተል ከታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ወይም Screenshot
@YONSAT1 በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ።
1000139090822 CBE
01320263863800 AWASH
93295501 Abyssinia Yonas Geremew
ማንኛውንም አይነት ጥያቄ
+251930756350
+251703756350
ተጨማሪ መረጃዎችንና ደረሰኞችን ከሠልጣኝ የተላኩትን ለመመልከት
T.me/Yonsattech
4 · 2.8K ·