Active channel: 25 posts in the index in 30 days, reach ≈32% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የፌደራልና የክልል ሕጎች፣ ፍርድ ቤት ውሳኔዎች እና የሕግ ነክ ጉዳዮች ትንታኔ በኢትዮጵያ።
Description in Telegram
በዚህ ቻናል፡- የተለያዩ የፌደራልና የክልል ሕግጋት፣ የሰበርና የፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔዎች እንዲሁም የተመረጡ ሕግ ነክ ጽሑፎች ይቀርቡበታል
Key numbers
388
subscribers
24 h±0
7 days±0
124
average post reach
32%
ER — reach to subscribers
25
posts in 30 days
≈ 0.8 a day
indexed through Oct 16
1
venues cited it in 30 days
5 all time
Catalog rank: #948 877 · #6 688 in language
Audience
Subscribers 388
history since 2026-10-14
2026-10-142026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
የዋስትና ውል መሠረታዊ ባህሪያት (The Nature of Suretyship) #የዋስትና ውል (Suretyship) በዕዳ ግዴታዎች አፈጻጸም ዙሪያ ሊኖር የሚችለውን የባለገንዘብ ስጋት ለመቀነስና የንግድም ሆነ የፍትሐ ብሔር ግንኙነቶች በተአማኒነት እንዲከናወኑ ለማስቻል የሚያገለግል ዋነኛ የሕግ መሣሪያ ነው። በኢትዮጵያ ፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት ዋስትና፣ ዋናው ባለዕዳ ግዴታውን ሳይወ…ሰላም አባላት። ከዚህ ቀደም የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕጉን አጋርተን ነበር። አሁን ከቀናት በፊት በነጋሪት ጋዜጣ የታተመው ቅጂ በየማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ እየተጋራ ነው። እኔም ለእናንተ ይህንኑ ሰሞነኛ እና በጋዜጣ የታተመ ሕግ ላጋራችሁጽሑፉን ያቀበለን ወንድማችን ዜድ ጌታሁን እንደ ገለጸው፤ ጸሃፊው በርካታ ጥሩ ጥሩ ሐሳቦችን እያነሣ ነው። ስለዚህ እኔም እነዚህን ጽሑፎች ላጋራችሁ እሞክራለሁ። ምስጋናዬ ለጸሃፊው ጠበቃና የሕግ አማካሪ በላይነው አሻግሬ እንዲሁም ለዜድ ጌታሁን ይድረስልኝ።🙏🙏🙏ቀደም ሲል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የትርፍ ድልድልን በሚኒስቴሮች ም/ቤት በወጣ ደንብ የተደነገገ ሆኖ እያለ፣ አሁን ግን ይህን ሥልጣን ለአንድ የልማት ድርጅት (ሆልዲንግ) መሰጠቱ በራሱ ትልቅ የተገቢነት ጥያቄ ያስነሳል፡፡ 17. አንቀጽ 13(20)፡- ሆልዲንግ ኩባንያ ወይም ተቆጣጣሪ ባለሥልጣኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን መፍረስ፣ ውህደት፣ መከፈል፣ የቁጥጥር ሥልጣን ለሌላ…7. አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) የአንቀጽ 5(1) ድግግሞሽ ነው፡፡ 8. አንቀጽ 6(3)(በ) ደግሞ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዘ የልማት ድርጅት ሆልዲንጉ እና ሚኒስቴሮች ም/ቤት ሲፈቅዱ ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው ተቀጥላ ድርጀት ማቋቋም የሚችል ስለመሆኑ ይደነግጋል፡፡ ከላይ ከተራ ቁጥር 5 ጋር በጥምረት ይነበብ?? የሚኒስቴሮች ም/ቤትስ እሺ ይሁን፤ ሆልዲነጉ…[forwarded from Z Getahun] ጠበቃና የሕግ አማካሪ (የቀድሞው መምህር) በላይነህ አሻግሬ የአዲስ አመት በአልን አስታኮ በፌስቡክ ገጹ የአዋጆች ዳሰሳ እያደረገ ይገኛል። ከዳሰሳቸው አዋጆች ውስጥ ይህኛው በጣም አስደሳች ሆኖ ያገኘሁትን ቀጣዩን ጽሁፍ ጋበዝኳችሁ። By belaynew ashagrie. ስምንተኛ ቀን -- በፌዴራል መንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የልማት ድርጅቶ…All posts →Similar venues — Laws & new rules
ሕ
ሕግ አገልግሎት Legal Service
አለ ሕግ
⚖⚖Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖⚖⚖
legal service
Ethiopian Law//የኢትዮጵያ ህግ ⚖⚖🚻🇪🇹
⚖Shields Law🇪🇹 የህግ አገልግሎት / Legal service ⚖
@tebekasamuel
channel130 523 subscribersamአ@AleHig
channel16 354 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam⚖@lawethiopiacomment
channel13 207 subscribers2 posts/wk1 authors/wkamL@adem2141
channel9 235 subscribersamE@Ethiopian_lawgroup
channel8 992 subscribersam⚖@Shields_Law
channel8 020 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
14.10.2026first seen · «ጠበቃ አዳነ በዛብኽ!!!» @a3d5n
29.04.2025created as «ጠበቃ አዳነ በዛብኽ!!!» · from the venue's own feed
Archive by month · 18
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →