Active channel: 10 posts in the index in 30 days, cited by 2 venues all time.
About the channel
Key numbers
0
subscribers
10
posts in 30 days
≈ 0.3 a day
indexed through Oct 8
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #9 164 208 · #214 193 in category · #34 157 in language
Audience
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ቀን 28/01/2019 ዓ.ም ለአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ/ ማኀበረሰብ ት/ቤትወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ጉዳዩ፦ተሽከርካሪ ለምትይዙ መግቢያ ቅጽ እንድትሞሉ ስለመጠየቅ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ አ/አ/ሳ/ቴ/ዩ/ ማኀበረሰብ ት/ቤት ለሚሰሩ የትራንስፖርት ሰርቪስ ሰጭዎች፣ የአስተዳደርና የአካዳሚክ ሰራተኞች እንዲሁም የማኀበረሰብ ት/ቤት የተማሪዎች ቤተሰብ የግላቸውን ተሸከርካሪ በመጠቀም ወደ ዩኒቨ…ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦ የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ3ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች ስለደረሰ ሐሙስ (28-01-2019 ዓ.ም) ወላጆች በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ። ለሚያደርጉት ት…ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦ የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ1ኛ እና ለ2ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች ስለደረሰ ረቡ (27-01-2019 ዓ.ም) ወላጆች በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ። ለሚያ…ከዓለም ባንክ ጫፍ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ገብርኤል አደባባይ፣ አርሴማ አደባባይ፣ ገዳ በንክ፣ ኤስ ኤስ ሆቴል፣ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፣ ቱሉዲምቱ አደባባይ፣ ጎመጁ ማደያ፣ ፍርድ ቤት፣ ፕሮጀክት 12፣ በዩኒሳ ዞሮ የሺ ቶታል፣ ጋራዱባ ንግድ ባንክ፣ 06 ድልድይ በመሿለኪያ ወደ አአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት የመኪናው ዓይነት፦ ዶልፊን የትራንስፖርት ዋጋ፦ 2,000 ብር የሹፌር (ባለቤት) ስ…ከኮዬ ፕሮጀክት 16፣ መብራት፣ ቢቂልቱ፣ አሌክስ፣ ዋቅጅራ፣ አቢሲኒያ ጀርባ፣ ባጃጅ ተራ፣ 17 ባጃጅ መጨረሻ፣ ወረዳ ት/ቤት ወደ አአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት የመኪናው ዓይነት፦ ባስ የትራንስፖርት ዋጋ፦ በተማሪ 1,650 ብር ታርጋ ቁጥር፦ ኮድ 3 አማ 13281 የሹፌር ስም፦ አቡበክር ስልክ ቁጥር፦ 0920796528 ማሳሰቢያ፦ ከዚህ ቀደም በአክሊሉ መኪና ስትጠቀሙ የነበራችሁ የተ…ውድ ወላጆች መነሻ ከዓለም ባንክ መስኪድ ፣ በ 06 ድልድይ፣መሿለኪያ ፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ወደ አአሳቴዩ ት/ቤት መስመር ያላችሁ ወላጆች አቶ ናትናኤልን ማናገር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። +251911637065All posts →Similar venues — School
A
Addis Ababa Education Bureau
Ministry of Education Ethiopia
ቀሰም Academy
Z Secret Training Institute
ትምህርታዊ መረጃ™
Qelem Meda Technologies | QMT
@wwwAddisAbabaeducationbureau
channel163 579 subscribers10 posts/wk1 authors/wkamM@ethio_moe
channel169 130 subscribersamቀ@QesemAcademy
channel86 346 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamZ@zsecrettrainingcenter
channel72 851 subscribers2 posts/wk1 authors/wkamት@tmhrt_ministers1
channel241 476 subscribersamQ@qelemmedatechnologies
channel126 530 subscribersamArchive by month · 7
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →