ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

የውጫሌ አባጅበን የሠላም መስጅድ ጀማዓዎች// የመስጅድ ግንባታና ለመድረሳ ማቋቋሚያ ፣ የንያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

1 345 members
15 June 2026
Аудио
ኡስታዝ ኸድር አህመድ.m4a · 33.4 MB · click to show
📚የሠለፍያ ጎዳና ከጥመት ለመዳን ዋና ዋስትና ነው 🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አላህ ይጠብቀውና t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
26.6K ·
أ
ዛሬ ከአሱር ቡሀላ ደሴ ሸዋበር መስጅድ ኡስታዝ አቡ ሒዛም ደዕዋ ያደርጋል ደሴዎች ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን
22 July 2026
|
بسم الله الرحمن الرحيم فإن الطالب لا بد أن يرفع همته فإني أقترح لنفسي ولإخواني الذين يحبون الإعراب والخوض فيه أن أشرع في قراءة هذا الكتاب"التفصيل في إعراب آيات التنزيل" في كل شهر جزءا من إعراب القرآن بهذا الكتاب حتى أنتهي منه بعد سنتين ونصف فمن هو أعلى همة يطلب منه أن يقارن هذا الكتاب بكتب في أعاريب القرآن ويقيد ما وجده من فوائد وفرائد بدون تفريط على دفتر ويفيد آخرين من طلبة العلم فليس بغريب أن يقرأ بوقت قليل ولكن الاستقصاء لفوائده وأوجه أعاريب الآيات ومقارنته مع كتب في الإعراب يقضي أكثر من هذا من عمر. كتبه المسافر محمد جمال عبده الولوي #المامدي
3.5K ·
26 July 2026
📣ስለ ሒጃብ ግደታነትና አሳሳቢነት ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን           ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4afb9cceb5957308fc
أ
Аудио
record.ogg · 20.0 MB · click to show
04-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 04 (አራት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
30 July 2026
I
ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድረጉኝ
31 July 2026
I
📔 የኪታብ ደርስ ምዝገባ ! 🌟የኪታቡ ስም :- አዳኡ ወደዋእ 🫥የኪታቡ አዘጋጁ :- አል አማም ኢብኑል ቀይም 🕒የትምህርት ቀናት ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ። 🎤ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ። 📝ለመመዝገብ/መስፈርቱን ለመጠየቅ 🔶@kitabAstemari . ደርሱ ስለተጀመረ ያለፋችሁን በኦዲዮ ማዳመጥ ትችላላችሁ
14.4K ·
2 August 2026
በማይመቻች ሁኔታ ዉስጥ ከሆኑ ቁርዐንን በሪከርድ ይማሩ ቁርዐንን በቀላሉ በኦላይን  ተምረዉ ዉጤታማ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ይመዝገቡ።     ➻ቃዒደቱ አል ኑራንያ      ➻ቁርአን ነዞር      ➻ቁርአን ተጅዊድ      ➻ቁርአን መሀፈዝ እንዲሁም ኪታብ በደረጃ መቅራት ለምትፈልጉ ለመመዝገብ በ ቴሌግራም በኢሞ በዋትስአፕ አድራሻችን ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇        @uneysss          0983729713
16 August 2026
18 August 2026
ቁርዐንን በቀላሉ በኦላይን  ተምረዉ ዉጤታማ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ይመዝገቡ።     ➻ቃዒደቱ አል ኑራንያ      ➻ቁርአን ነዞር      ➻ቁርአን ተጅዊድ      ➻ቁርአን መሀፈዝ እንዲሁም ኪታብ በደረጃ መቅራት ለምትፈልጉ ለመመዝገብ በ ቴሌግራም በኢሞ በዋትስአፕ አድራሻችን ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇        @uneysss          0983729713
3 September 2026
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
BYD Song Plus Model 2024/9 Milage 18.000 Km 605 Km Range በካሽ ለሚገዛ 6,200,000 በባንክ ለሚፈልግ 3,000,000 ባንክ ይመቻቻል 3,500,000 ካሽ ይከፈላል ስልክ ☎️ 0988131719
أ
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን። ⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️ ● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት? 🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር። ⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል። ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት። ⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው። ⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"* ⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም። ⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት። 🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው። ⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው። ☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው። ● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ። ● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል። በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት 1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለ
15 September 2026
أ
Аудио
2026-09-11_215559.mp3 · 14.2 MB · click to show
📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራ ርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ... 🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
16 September 2026
17 September 2026
أ
⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራም የቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ  በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን  ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት። ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ 📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይ ፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች 📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ ቀን እና ሰአት ጁሙዐ ከምሽቱ ---- በኢትፕያ .🇪🇹ከ3.00 ጀምሮ በሳውዲ. 🇸🇦.ከ9.00ጀምሮ በዱባይ. 🇦🇪ከ.4.00ጀምሮ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል:-👇👇 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
18 September 2026
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog