ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
🗝

🗝قُلِ الحٓقْ، وٓلٓوْ كٓانٓ، مُرًٓا🇸🇦

723 members
30 August 2026
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ምነው ዛሬ ዝምነውሳ
72 ·
أ
አቡ አብዲላህ ሰኢድ ሀይቅ ገብቷል
54 ·
31 August 2026
Аудио
ቆየት_ካሉ_የሙሀዶራ_ግብዣወች_ምክር_ለነጋዴወች_በሚል_ርዕስ_♦♦♣♦♦♣♦♦_☞በተወ.m4a · 16.3 MB · click to show
🔊 ምክር ለነጋዴወች በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ #ነጋዴወችን የተመለከቱ ምክሮች የተሰጠበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
52 ·
أ
Фотография
click to show
ፅና በመንሐጅህ ሁንልኝ አንበሣ የዓዚርን መንጋ አድርገዉ እሬሣ ዘርረዉ በደሊል ምንም ሳትሣሣ ንገር ለሙዲሩ እሬሳዉሣ ያንሣ እሱኳ አይገባዉ ሆኗል እንደሠሣ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuselsebi https://t.me/abuselsebi
441 ·
1 September 2026
𝓵
Ссылка
click to show
ጊዜህን በአልባሌ ነገር የምታሳልፍ የዋህ ነገ ያለ አግባብ ያሳለፍካትን ጊዜ መጠየቅህ አይቀርምና በዉዱ ሸይኻችን ናና ተፍሲርን እንጎንጭና የሒወት መስመራችንን እናስተካክል ተፍሲር ደርሳችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
29 ·
2 September 2026
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R
42 ·
أ
Аудио
👂እኔ_አብልተህ_አጠጥተህ_መንሀጄን_የምሸጥልህ_የዳዕዋ_ነጋዴ_አይደለሁም✨m4a.m4a · 1.4 MB · click to show
👂 ስማው ይሄን ጀግና “እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዲን ነጋዴ አይደለሁም ” 🎤ሸይኽ አቡ ኒብራስ(حفظه الله) ከተናገረው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
17 ·
أ
Видео
45.4 MB · click to show
👂የዓዚሮቹን ሙስሊም ወንድም የሚለውን ስሙ የቦረናው ሸህየ መሀን የነበረች ሴትን ልጅ ሰጥተዋል ልጇ ሲሞትባትም ከሞት አስነስተዋል እያለ ነው ይህ የቀብር አምሎኮ ሰባኪ 👌ጥምሩ የኢርጃእ በሽታ ተጠቂችውና የዳውድ ኢብኑ ጂርጂስ ጎበዝ ተማሪወች ቡድን ይህን ሰወየና አምሳየወቹ ሙሽሪክ እንዳይባሉባቸው ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ነው ሰለፍዮች ላይ ተክፊሪ ብለው ዘመቻ የከፈቱት 👌ዓቂዳ ተምሪያለሁ ተውሂድ ገብቶኛል መንሀጄ ሰለፍይ ነው የምትል እስኪ ከአቅል ሁንና ፍረድ እውነት እነዚህን ማክፈር ተክፊሪ ያስብላልን? የእነዚህን ሰወች አምሳያስ በማክፈሩ ተክፊይ የተባለ አለን? ከሚታወቁ ዐሊሞች ቀብር አምላኪን ያከፈረ ተክፊሪ ነው ያለ አንድ አለን? መልሱን ለአንተው … 👉 t.me/Al_menjeniq_R
18 ·
3 September 2026
أ
Фотография
click to show
እንደመንገድ  ውሀ  ሁሉም ከዘገነው   ተወዳጅ ነኝ ብሎ ልቡን ካጀገነው ለመሆን ካሰበ  ለሁሉም ጥም ማውጫ መች ቦታ ያገኛል ከኔ ልብ ገብቶ ለሱ መቀመጫ በሴትነት አቅሜ ስነግረው እውነቱን ጠንቅቆ እንዲራመድ እያዬ ስአቱን ስሜን ክፉ አድርጎት ከሄደ አምርሮ ለሚሆነው ሁሉ ማን ያዬዋል ዙሮ     አለች  ገጣሚወ 👀 🖕👉 በደንብ  አጣጥማችሁ አንብቧት
105 ·
أ
Видео
25.7 MB · click to show
👂የሙሽሪክ ጠበቆች ሰለፍዮችን ለምን ተክፊሪ ይላሉ? ዋና ምክንያታቸውስ ምንድነው? 🎤ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከተናገረው 💉የእነሱ መሻኢኾች እድሜ ይረዝም ዘንዳ እኛ መሞት አለብን ፣የእነሱ መሻኢኾች ስህተት ዝም ይባልና የኛ ንግግር ውድቅ ይሆን ዘንዳ የግድ እኛ ተክፊሪይ መባል አለብን ለዛ ነው ጧት ማታ ተክፊሪ እያሉ የሚጮሁት … ይለናል ቀድሞ የነቃው አንደተ ጣፋጩ ኡስታዛችን 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
21 ·
أ
أ
Ссылка
click to show
☘☘☘☘🔺አስደሳች ዜና🔺.☘☘☘          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺እንደተለመደው ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም እንደ አይናችን በምንሳሳላት  የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::    ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘    🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺 ➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢ ☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል:: 🔺☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 النبي ﷺ: من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 العلم يحرس صاحبه، بينما صاحب المال يحرس ماله. ስለዚህ እህትየ ተማሪ ሁኝ ኢልም ይኑርሽ ይጠብቅሻልና وَمَنْ لَمْ يَذُقْ مُرَّ التَّعَلُّمِ سَاعَةً           تَجَرَّعَ ذُلَّ الْجَهْلِ طُولَ حَيَاتِهِ وَمَنْ فَاتَهُ التَّعَلُّمُ وَقْتَ شَبَابِهِ               فَكَبِّرْ عَلَيْهِ أَرْبَعاً لِوَفَاتِهِ وَذَاتُ الْفَتَى وَاللَّهِ بِالْعِلْمِ وَالتُّقَى             إِذَا لَمْ يَكُونَا لا اعْتِبَارَ لِذَاتِه https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
16 ·
4 September 2026
أ
Видео
34.0 MB · click to show
💫 ....................................💫 የወንዲማቺን محمد نور ቻናል ናት 🩲አድ  🔻ሸር 🔻  እናድርጋት 🩲       💫""""'"""""""""""""""""""""""""""""""" 💫   🩲አድ 🩲 አድ🩲 አድ  🩲 ቻናሉን    🩲አድ  🩲አድ 🩲 አድ   ሸር ሸር ሸር 🩲አድ  🩲አድ 🩲 አድ   ሸር ሸር ሸር 🩲አድ  🩲አድ 🩲 አድ   ሸር ሸር ሸር ሸር & አድ🎤🎤🎤🎤🎤🎤🗄 🔺እ🔺ና🔺ድ🔺ር🔺ጋ🔺ት🔻 ሁ🔺ላ🔺ቺ🔺ን🔺ም🔺📲   በአላህ ፈቃድ ወሳኝ  ወሳኝ ጠቃሚ ነገራቶቺን ያገኙበታል   ብቻ ከእረሰዎ የሚጠበቀው ቻናሉን ጆይን ማለት ነው የሚጠበቅበዎት ⤵️=================⤵️ 🦯🦯🦯🦯🦯🦯🦯🦯🦯🦯🦯 📯ይ📯ቀ📯ላ📯ቀ📯ሉ📯ን📯 በአላህ ፈቃድ ይጠቀማሉ🖌 ⤵️👇ወደ ቻናሉ ለመግባት👇⤵️ https://t.me/kenatumuhemmdnur/2 ⤵️👇ወደ ግሩፑ  ለመግባት👇⤵️ https://t.me/beraatusalefyetiminelergae/2
34 ·
أ
Фотография
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
8 ·
أ
Фотография
click to show
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
5 ·
5 September 2026
𝓵
Аудио
ጿግሜና እንቁጣጣሽን አስመልክቶ · 2.9 MB · click to show
       ⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️ 👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 📱👈​​إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة    ⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ  ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 24:57🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
1 ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog