Description
Welcome እንኳን በሰላም መጣችሁ
እዚህ የህይወት ትምህርቶችን እና ግጥሞችን ጨዋታዎችን አንድ ላይ ፈታ እያላችሁ ሁሌም መልካም 😊😊
Channel: 50 subscribers, cited by 15 venues all time.
Detailed statistics →catalog data as of 29.10.2026 07:14 UTC
Latest posts
እናት ማር ወለላ💗💗💔 እረ እናት እረ እናት ማር ወለላ መከታ ጋሻ ናት ለልጇ ከለላ ዘጠኝ በሆዷ ልጇን ተሸክማ ወልዳም ሳትወልድም ተሰቃይታ ታማ በጣም ታስፋፋለች የፍቅረን አውድማ:: እስኪ ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ? #ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ 😂😂😂አንድ ቲማቲም አንድ ሳምንት ብናቆየው ሊፈጠር የሚችለው ነገር ቢኖር ቲማቲሙ ይበላሻል 🍅⏳። ስለዚህ በውስጣችን የያዝነውን ጥላቻ ካልተውነው እኛን ያበላሸናል! ❤️🩹🚫 🤷ሰላም እንዴት ናችሁ ከእይታ ጀርባ ቤተሰቦች እነሆ 2018ን ሸኝተን ወደ 2019 አዲስ አመት ልንገባ ጥቂት ሰዓታት ይቀራሉ እና መልካም አዲስ አመት በዓሉ የፍቅር, የደስታ , የሰላም , የአብሮነት , የመተሳሰብ , ከጥላቻ ይልቅ በፍቅር የምንኖርበት ዓመት ይሁንልን መልካም በዓል 😊🤗🤗በሰወች ደስታ የምትደሰቱ የሰወች ትንሽ ማዘን መተከዝ ልባችሁን የሚያሳስበው በሙሉ አድሱ አመት የእናንተ ይሁንልኝ በምትወዱት ሁሉ ደስታ ስኬት መልካም ነገሮች የእናንተ ይሁኑልኝ 🤍እኔ ካንች ይሄን አልጠብቅም ነበር በጣም ነው ልቤን የሰበርሽው ለካ ሁሉም ነገር ውሸት ነበር ከጓደኞችሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ብቻሽንም ሳይቀር ስታሚኝ እና ስታማርሪኝ እንደነበር አውቂያለሁ ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል አብረን ኖረናል እኔ ላንች ክፉ አልመኝም ቢበዛ ለአንድ ወር ያህል ብቻ ጊዜ ስጭኝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ላልመለስ ከህይወትሽ እወጣልሻለሁ መልካም ህይወት ብሎሻል 20…All posts →For the owner: statistics link and badge →
Typechannel
ID4445821688
Members50