11 August 2026
አሰላሙ አላይኩም፣
🚨 ይህ ቤተሰብ አሳዛኝ ሁኔታዎች እያጋጠማቸው ነው እና ለመብላት ንክሻ እና በክብር ለመኖር መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማግኘት በየቀኑ እየታገለ ነው።
ደግ ነፍሳችሁ ሊያቀርቡት ከሚችሉት ነገር በልግስና ስጡ፣ እና ልግስናችሁ የመከራቸውን ምሬት የሚያቃልል የህይወት መስመር ይሁን።
🔗 የልገሳ አገናኝ
[ https://gofund.me/7ed6c5e42 ]
እባክዎን በመለገስ ወይም በማጋራት አስተዋፅዖ ያድርጉ; ምናልባት እፎይታቸው በእጅህ ይመጣል, እና ለእርሱ ትመነዳለህ.
12 August 2026
قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ
«እኔ ከጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በል፡፡
ሱረቱል ዙመር ቁጥር 13
780 · እንደፈለገ ያኖረናል ሲሻም ሩሃችንን ይወስዳል አላህ የተሻለ ሞልቶታል በሰበብ ብቻ ከመታጠር ወጥታችሁ ተአምረኛውን ጌታ ጠብቁት ... ሂዶ ሂዶ የአላህ ዉሳኔ ተፈፃሚ ይሆናል... አብሽሩ ፈገግ በሉልኝ ❤️
749 · ✅ጥያቄ❓
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
አርካኑል ኢስላም ስንት ናቸው ?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Free promoter 👉@smile_waverbot
870 · ዱዓ አድርግልኝ ካለህ.
የከበደው ጉዳይ አለ ማለት ነው!
ወይ ጉድለት ተሰምቶታል በራሱ ዱዓእ
ንጽሕና አልተማመነም ማለት ነው፣
ወይም አጋዥ ዱዓ አድራጊ አስፈልጎታል ማለት ነው። ዱዓ አድርግልኝ ማለቱ የቅርቤ ሰው ነህ ሸክሜን ተጋራኝ ፣ ከኔ ትሻላለህ ይበልጥ አላህ ዘንድ ትሰማለህ ማለቱ ነው።
አግዘዋ ምን ትጠብቃለህ?!😌🥰
591 · ጥያቄ
በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓
❗️ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
Free promoter👉 @smile_waverbot
832 · ጥያቄ ❓
❗️ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
🏷 ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱና ሶላት መስገድ ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
Free promoter 👉@smile_waverbot
1.5K · 13 August 2026
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍ ۖ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ ۖ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَىٰ وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ
ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚግገዛ ሰው አልለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፡፡ መከራም ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው፡፡
ሱረቱል ሐጅ ቁጥር 11
166 · id 1526654956وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍ ۖ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ ۖ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَىٰ وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ
ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚግገዛ ሰው አልለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገ
📢 የቴሌግራም ቻናል መግዛት ወይም መሸጥ ይፈልጋሉ?
የቴሌግራም ቻናል በጥሩ ዋጋ መግዛት ወይም በእጅዎ ያለውን ቻናል በፍጥነት መሸጥ ከፈለጉ ታማኝ እና ፈጣን ግብይት እኛ ጋር ያገኛሉ!
📌 ACTIVE ሜምበር ያላቸው ቻናሎች ዝግጁ ናቸው።
📌 ቻናልዎን ይዘው ይምጡ፣ ፈጣን ገዢ ያገኛሉ።
🔒 ታማኝነት፦ አስተማማኝ ግብይት ዋስትናችን ነው!
👇👇👇
📌ኢስላማዊ ቻናል ብቻ መሆን አለበት
🔗 ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ብቻ በውስጥ መስመር(DM) ያናግሩን