Фотография
click to show
click to show
‼️⚠️⚠️❌⛔️🚫❗️⚠️⚠️
♦️♦️♦️🔺 🔺♦️. ♦️♦️♦️🔺
🔺♦️♦️🔺♦️🔺🔺🔺
🤩🤩🤩. ‼️❌🚫❗️
🅰️🅰️🅰️. ‼️⚠️⚠️⛔️❗️❗️❌
🤩🤩🤩🤩 ⛔️🚫❗️❌❌⚠️⚠️
🔺♦️♦️🔺♦️🔺🔺 ⚠️⚠️⛔️❗️❌❌
🅰️🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ‼️❌❌❌
በነዝህ platform ማንም ሰው አንድ ብር deposit አታርጉ Long term እየተባሉ በየ group ስዘዋወር አይቻለዉ ምንም Long term አይደሉም በባለፈዉ ዘርፈዉን የሄዱት ናቸዉ አሁን ስም ቀይረዉ ነው የመጡት ።
ምንም እንኩዋን ሁሉም online ስራ የራሱ የሆነ risk ብኖረዉም በተደጋጋም ስም እየቀየሩ ምዘርፉንን ማጋለጥ አስፈላግ ነው
አርፍ investment platform ለጠየቃችሁኝ አሁን ላይ ምንም Long term platform ምባል እንደሌለ ላሳዉቃችሁ ፈልጋለዉ አርፉችሁ ተቀመጡ long term እየተባለ ከምተዋወቁ እራሳችንን እንጠብቅ
ባይሆን ምናልባት Short term platform ላይ ማትረፍ እንችላለን ምትሉ ካላችሁ አንድ አንዴ post ልናረግ እንችላለን እንዳጠቃላይ አሁን ላይ እንደ ዱሮ ከ investment platform ላይ ማትረፍ ከባድ ሆኑዋል ተስፉ ባለመቁረጥ እንጅ ትልቅ የገንዘብ ክሳራ እየደረስብን ነው እንደእኔ ግን በተደጋጋም የገንዘብ ክሳራ ካጋጠማችሁ ከ online ስራ መዉጣት ይሻላል ሁሉም online ስራ ቁማር መሆኑንም ማወቅ አስፈላግ ነው።