29 July 2026
Manager
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
አስቸኩዋይ መልክት
Walmart ምባል platform ከ 20 ቀን በፈት ጀምሬ በተለያዩ የ telegram group,and chanal
❌❌ በማድረግ እና አትግቡ በማለት በተደጋጋም post ማረጌ ይታወቃል ።
ስራዉ አንድ ወር እራሱ ሳይቆይ ተዘግቱዋል ነገር ግን ለምን የኛን platform ❌❌ አደረገ በማለት ተነሳስተዉ false information በ Walmart group and chanal ላይ post ሲያደርጉ አይቻለዉ ይህ በዉነት ለህልና ዘግናኝ እና ፀያፈ ስራ ።
ዉድ ተከታዮቼ አሁን እኔ የትኛዉንም investment platform እየስራሁ እንዳልሆነ እና promote እያረኩ እንዳልሆነ ማሳወቅ እፈልጋለዉ።
ብዙ ስዎችም long term platform ላክልን ብላችሁ ምትጠይቁኝም ምንም አይነት የተሻለ ስራ እንደሌለ እና እኔም የትኛዉንም recommend እያረኩ እንዳልሆነ በዉስጥ መስመር ለብዙዎቻችሁ አሳዉቃለዉ ።
በኔ chanal and group ውስጥ ከዝህ በፍት የተለያዩ ትክክለኛ መረጃ እያሰተላለፍኩ እንደሆነ አብዛኞቻችሁ ታቃላችሁ ሆኖም ግን አሁን ላይ እኔም አርፍ ስራ ስለጠፉ ከስራ ውጪ እንደሆንኩ ላሳዉቃችሁ ፈልጋለዉ።
ነገር ግን አንድ አንድ ስዎች የኔን የስራ group እና username ስም ለማጥፉት እየሞከሩ እንደሆነ እና በስሜ ለመነገድ የምሞክሩ አደገኛ አጨበርባር ሌቦች እንደሉ እንድትረዱ ፈልጋለዉ ።
Manager
id 8475671705ኧረ ምንድነው ግሩፑን እኮ ጥርቅም አድርጋችሁ መተንፈሻ አጣን😂😂😂FANA Group ከወራት በፊት ጀምሮ ዝግ ነበር ምክንያቱም Long term platform አስመሳይ እንጅ ትክክለኛ long term platform ስለጠፉ
id 8475671705አዎ ይገባኛል ቢያንስ በshort term platform ብዙ ሰው እየተበላ ነው
እንግድህ ምን ይደረግ ስዉ አንዴ ስበላ መተዉ አለበት እያወቀ ይገባል
Ŋ€ĵbě ÆbdîMenew?
አንድ ወር ሰርቼ በ 9000... 14000 withdraw አድርጊያለሁ 28/06/2026 ነው የጀመርኩት 2 ሰው ጋብዧለሁ ዛሬ block አደረጉኝ ስጠይቅ 3 VIP 3 ጋብዝ መቀጠል ከፈለክ አሉኝ
Ŋ€ĵbě ÆbdîTeamoche block tedrgwale?
አላቃቸውም እነማን እንደሆኑ ግሩፕ ላይ share አድርጌ ነው የገቡት ግን እነሱም ትርፍ ብር አውጥተዋል ማናጀሮች ልከውልኝ። እነሱ ሊበሉ ሲሉ እንደዚህ ያደርጋቸዋል ስንቀድማቸው ይቀድሙናል😂😂😂
ReplyФотография
ይህ ክስተት በግልጽ የሚያሳየው Walmart Platform በገበያ ላይ እየተሸነፈ እና እየከሰረ መሆኑን ነው። በመጨረሻም ተዘግቷል የሚል መረጃ ተሰምቷል። 😭🙊
ምክንያቱም ብዙ የOnline Business ተጠቃሚዎች በሚገኙባቸው Fana Online Job, AI Group, Smart Group, Work Zone, Abay, Ultra እና ሌሎች በርካታ ቡድኖች ውስጥ ከJuly 17 ጀምሮ Walmart የማይታመን (Scam) Platform መሆኑን በስፋት ሲያጋሩ ቆይተዋል።
ይህን መረጃ ያዩ ብዙ ሰዎች Walmartን ለመጀመር ፍላጎት አላሳዩም፤ የግብዣ ሊንክ ሲደርሳቸው ችላ አሉት፣ ወይም ተመዝግበውም ቢሆን ከመጠቀም ተቆጥበዋል። በዚህ ምክንያት Walmart አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ከገበያው ማግኘት አልቻለም።
በመቀጠልም ይህንን ሁኔታ ለመቀየር በማሰብ፣ ቀደም ሲል ስለ Walmart የScam ማስጠንቀቂያ ያሰራጨውን አካል በማነጣጠር ስሙን ለማጥፋት ከእውነት የራቀ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎችን ማሰራጨት ጀምረዋል። ይህ ግን በእውነታ ላይ ያልተመሠረተ በመሆኑ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አይኖረውም።
ከዚህ በኋላም "Long-Term Platform" ነን በሚል ስም የሚቀርቡ፣ ነገር ግን የማይታመኑ አስመሳይ Platformዎች በገበያ ላይ ቦታ እንዳያገኙ በጋራ በመስራት ህብረተሰቡን የማስጠንቀቅ ስራችንን እንቀጥላለን።
Mamilaይህ ክስተት በግልጽ የሚያሳየው Walmart Platform በገበያ ላይ እየተሸነፈ እና እየከሰረ መሆኑን ነው። በመጨረሻም ተዘግቷል የሚል መረጃ ተሰምቷል። 😭🙊
ምክንያቱም ብዙ የOnline Business ተጠቃሚዎች በሚገኙባቸው Fana Online Job, AI Group, Smart Group, Work Zone, Abay, Ultra እና ሌሎች በርካታ ቡድኖች ውስጥ ከJuly 17 ጀምሮ Walmart የማይታመን (Scam) Platform መሆኑን በስፋ
GIF
NIGHTS (82)_H.264.mp4 · 254 KB · click to show
NIGHTS (82)_H.264.mp4 · 254 KB · click to show
31 July 2026
1 August 2026
Manager
Фотография
click to show
click to show
🤩🤩🤩 🤩🤩🤩 🤩🤩🤩 ?
🤩🤩🤩🤩🤩🤩 🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ስላም ቤተስብ እንዴት ናችሁ ።ዛሬ በተለየ በአድስ ነገር መተናል
ለሁላችንም የምጠቅም ብዙ አስተምሮችን ያለበት፤ጠቅላላ እዉቀት ፤አመለካከታችን ምናዉቅበት ፤ምሳላዊ ንግግሮችን ፤ አባባሎችን ፤ጠቃም ዜናዎችን ፤እንድሁም ሌሎች ነገሮችን የምንማማርበት መረጃ share ምንደራረግበት አድስ chanal ከፍተናል ከታች ባለው ልንክ ይጫኑ እና ይቀላቀሉ ብዙ ለናተ ምጠቅም ነገር ታጌኙበታላችሁ ።
👇👇👇
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
እርግጠኛ ነኝ join ካረጋችሁ የሆነ ነገር ትጠቀሙበታላችሁ ካላረጋችሁ የሆነ ነገር ይቀርባችዋል በተለይ በ online ቁማር እራሳችንን ላጣነዉ ብዙ ነገር እንማርበታለን በዝህ chanal ላይ
Join join join
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
https://t.me/+hMaAJtdnhKNiMjFk
332 ·