Manager
Фотография
click to show
click to show
አስቸኩዋይ መልክት
Walmart ምባል platform ከ 20 ቀን በፈት ጀምሬ በተለያዩ የ telegram group,and chanal
❌❌ በማድረግ እና አትግቡ በማለት በተደጋጋም post ማረጌ ይታወቃል ።
ስራዉ አንድ ወር እራሱ ሳይቆይ ተዘግቱዋል ነገር ግን ለምን የኛን platform ❌❌ አደረገ በማለት ተነሳስተዉ false information በ Walmart group and chanal ላይ post ሲያደርጉ አይቻለዉ ይህ በዉነት ለህልና ዘግናኝ እና ፀያፈ ስራ ።
ዉድ ተከታዮቼ አሁን እኔ የትኛዉንም investment platform እየስራሁ እንዳልሆነ እና promote እያረኩ እንዳልሆነ ማሳወቅ እፈልጋለዉ።
ብዙ ስዎችም long term platform ላክልን ብላችሁ ምትጠይቁኝም ምንም አይነት የተሻለ ስራ እንደሌለ እና እኔም የትኛዉንም recommend እያረኩ እንዳልሆነ በዉስጥ መስመር ለብዙዎቻችሁ አሳዉቃለዉ ።
በኔ chanal and group ውስጥ ከዝህ በፍት የተለያዩ ትክክለኛ መረጃ እያሰተላለፍኩ እንደሆነ አብዛኞቻችሁ ታቃላችሁ ሆኖም ግን አሁን ላይ እኔም አርፍ ስራ ስለጠፉ ከስራ ውጪ እንደሆንኩ ላሳዉቃችሁ ፈልጋለዉ።
ነገር ግን አንድ አንድ ስዎች የኔን የስራ group እና username ስም ለማጥፉት እየሞከሩ እንደሆነ እና በስሜ ለመነገድ የምሞክሩ አደገኛ አጨበርባር ሌቦች እንደሉ እንድትረዱ ፈልጋለዉ ።