ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
F

FANA online jobs

сообщение · 2026-07-29 18:05 UTC
M
ReplyФотография
ይህ ክስተት በግልጽ የሚያሳየው Walmart Platform በገበያ ላይ እየተሸነፈ እና እየከሰረ መሆኑን ነው። በመጨረሻም ተዘግቷል የሚል መረጃ ተሰምቷል። 😭🙊 ምክንያቱም ብዙ የOnline Business ተጠቃሚዎች በሚገኙባቸው Fana Online Job, AI Group, Smart Group, Work Zone, Abay, Ultra እና ሌሎች በርካታ ቡድኖች ውስጥ ከJuly 17 ጀምሮ Walmart የማይታመን (Scam) Platform መሆኑን በስፋት ሲያጋሩ ቆይተዋል። ይህን መረጃ ያዩ ብዙ ሰዎች Walmartን ለመጀመር ፍላጎት አላሳዩም፤ የግብዣ ሊንክ ሲደርሳቸው ችላ አሉት፣ ወይም ተመዝግበውም ቢሆን ከመጠቀም ተቆጥበዋል። በዚህ ምክንያት Walmart አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ከገበያው ማግኘት አልቻለም። በመቀጠልም ይህንን ሁኔታ ለመቀየር በማሰብ፣ ቀደም ሲል ስለ Walmart የScam ማስጠንቀቂያ ያሰራጨውን አካል በማነጣጠር ስሙን ለማጥፋት ከእውነት የራቀ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎችን ማሰራጨት ጀምረዋል። ይህ ግን በእውነታ ላይ ያልተመሠረተ በመሆኑ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አይኖረውም። ከዚህ በኋላም "Long-Term Platform" ነን በሚል ስም የሚቀርቡ፣ ነገር ግን የማይታመኑ አስመሳይ Platformዎች በገበያ ላይ ቦታ እንዳያገኙ በጋራ በመስራት ህብረተሰቡን የማስጠንቀቅ ስራችንን እንቀጥላለን።

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog