Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
ቀን ሰኞ ጥቅምት 2/2019
በ2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና መምህራን ሽልማት ተካሄደ።
👉 በዛሬ እለት በአወሊያ ሙስሊም ቀ.1 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰልፍ ፕሮግራም ላይ በተካሄደው የሽልማት ፕሮግራም በ2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ከትምህርት ቤታችን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችና መምህራን ተሸልመዋል።
👉 ዛሬ በነበረው የተማሪዎች ሽልማት ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 9 ተማሪዎች ከቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት እና 4 ተማሪዎች ደግሞ ከቁ.2 ት/ት ቤት የእውቅና ሰርተፊኬትና እና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ተበክቶላቸዋል።
👉 በተጨማሪም በአመቱ ውስጥ ተማሪዎችን በማብቃት ሁሉም መምህራን ከፍተኛ ሚና የተወጡ ሲሆን የላቀ አስተዋፅኦ ያበረከቱ 5 መምህራን ከቁ.1 ት/ት ቤት እና 1 መምህር ደግሞ ከቁ.2 ት/ት ቤት የእውቅና ሰርተፊኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
👉 እንዲሁም የሁለቱ ት/ት ቤቶች ር/መምህራን የሆኑት ዑስታዝ አንዋር አብዱልሃኪም እና ሰኢድ መሀመድ አባት ላበረከቱት አስተዋፅኮ የላቀ እውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።
👉 ም/ር/መምህራኖች
👉 አይሲቲ መምህራን
👉 አስተዳደር ሠራተኞች እና
👉 ወላጅ ኮሜቴዎች በፕሮግራሙ ላይ የእውቅና ሠርተፊኬት እና የማበረታቻ ገንዘብ ተሸልመዋል።
👉 በመጨረሻም የአ.ዕ.ል.ድ ሀጂ ሰኢድ አስማረ በሽልማት ፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ጠንክረው በመማር ለአወሊያ ት/ት ቤት ስም በማስጠራት አርዓያ እንዲሆኑ እንዲሁም የዘንድሮ ተፈታኖችም ጠንክረው በመስራት የት/ት ቤታቸውንና የራሳቸውን ስም እንዲያስጠሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አወሊያ ቴሌግራም
👉 t.me/awoliaschool5
164 · Photo

224 ·