English
Open in Telegram
አአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት (ARDO) Group

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት (ARDO) Group

@ardoethG · group · indexed since 2026-10-09
1 595members
47writing in 30 days
197messages in 30 days
5 938messages in the index
H
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ነጥቦች ✨ ካርድ እንዴት ላሳትም? በደረገጽ id.gov.et/card ላይ የህትመት ሰጪ ተቋም በመምረጥ ካርድ ህትመት ማዘዝ ይችላሉ ✨በኦንላይን ባሉበት ሆነው የግል መረጃ ስህተት ለማስተካከል ወይም ለማደስ፦ id.gov.et/update 📍 በአካል ሄደው ለማስተካከል፡ id.gov.et/updatecenters ✨የተለያዩ የተቋማት ሰነዶችዎን በዲጂታል መልኩ  በፋይዳፓስ መተግበሪያ ያገኛሉ። ፋይዳፓስ ለአንድሮይድ፦ play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp ✨ በቴሌግራም ቦት የፋይዳ ቁጥር ያግኙ፣ መረጃ ያስተካክሉ፣ ካርድ ይዘዙና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ። t.me/FaydaHelpBot ✨ የፋይዳ ቁጥርዎ ካልደረሰኝ ወይም ከጠፋብኝስ? ወደ *9779# በመደወል ያስላኩ።
❤2
Y
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአወሊያ ማህበረሰብ በሙሉ ሠላም ለናንተ ብያለው ። የአወሊያ ማኔጅመንት ወይም ቦርዱ ከዚህ በታች በምዘረዝራቸው ሦስት አካላት ላይ ለምን እርምጃ እንደማይወስድ የሚያውቅ ያስረዳኝ 1,ያለስራ ቢሮ ዘግቶ ዩትዩብ በማየት ከፍተኛ ደሞዝ የሚቀበል አመራር 2, ጥቅም ይገኝበታል ብሎ ያመነበት ቦታ ሁሉ ገብቶ የማይመለከተው የሚፈተፍት ለምሳሌ ለጤና ጣቢያ ትላልቅ ማሽኖችን ለብቻው ግዥ የፈፀመ፣ ቁርጥራጭ ብረታብረቶችን ከእስቶር እውቅና ውጭ አስወጥቶ የተደረሰበትና እንዲመለስ የተደረገ ወዘተ 3, ያለእውቀት እና ያለትምህርት ማስረጃ ትምህርት ቤቶችን እንዲመራ ውክልና የተሰጠው ነገር ግን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን። ስለነዚህ አካላት በቅርበት የምታውቁ ሰዎች ለድርጅታችን የምትቆረቆሩ ካላቹ ሃሳባቹን ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል አላሁ አእለም
🔥1
  1. M
    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ለሰላምታው። በዚህ ልክ ተቋምን የማፍረስ ተልዕኮ አስጀማሪ የሆንከውን እንኳንም አወቅንህ።ያልታወኩ መስሎህ ይሆናል። ለእያንዳንዷ ቅጥፈት ዋጋ ትከፍልባት ይሆናል።
    1. H
      የአወሊያን ችግር ሰዎች በግልፅ ስላወሩ እሄንን የሚያክል ትልቅ ተቋም በወሬ የሚፈርስ ከሆነማ በአሸዋ ላይ የተገነባ ተቋም ነው ማለት ነው።ነገር ግን የእኔ ጥያቄ ለምንድን ነው ስለ አወሊያ ችግር ማውራት መነጋገር በዚህ ደረጃ የምንፈራው።እስከመቼ ነው ችግሮችን በግልፅ ሲወራ በዚህ ደረጃ የምንርበተበተው።በቃ ችግር አይወራ?😭 በጣም ነው የሚያሳዝነው።አንድ ሰው የሆነ ችግር ሲያወራ የሆነ የተለዬ ተልእኮ ይዞ መጥቶ ተቋሙን ሊያፈርስ የመጣ የሚመስለን እስከመቼ ነው በፍርሃት የምንኖረው።የተፈጠሩ ችግሮችን ተደብቀው እንዲቀሩ ነው የምንፈልገው።ከዚህ በኋላም በደንብ መነጋገር አለብን።ይህ ነፃ መድረክ ነው።እናወራለን እንፅፋለን።ማንንም አንፈራም።ወንጀለኛን እናጋልጣለን።መፍትሄም ይሰጣል።ሌባን ሌባ ብለክ ሌብነቱን ካልነገርከው ነገ የበለጠ ችግር መፍጠሩ አይቀርም።
      1. M
        አይ ሃይደሮ! መውጣት ያለባቸው ነገሮች ይወጣሉ።ነገር ግን መቼ እና እንዴት? በምን አግባብ? ለማን? የሚሉ ምሁራዊ ጥያቄወች በቂ መልስ ከተያዘ በኃላ ሲሆን ለማለት ነው። ነገር ግን እውነት ላይ ያልተመሰረተ ከሆነ በዱንያ በአሂራ ውርደት መሆኑ ሳይዘነጋ ማለቴ ነው።
        1. H
          ትክክል ነህ ማሜ።ሁሉም በመረጃና በማስረጃ ሲሆን ጥሩ ነው።
        2. Y
          እኔ ምለው መቼ ፣ እንደት ፣ በምን አግባብ እና ለማንስ መረጃ ቢሰጥ ሌባን ሌብነቱን እንዲሁም ሰነፍን ስንፍነቱን ይቀይራልና ነው ምሁራዊ እናድርገው የምትለን? አልሰማህም ዶማን ዶማ መባል አለበት ብዬ ስለማምን ነው
          ❤1
      2. Y
        እድሜክን አላህ ያርዝመው ገና መረጃን አስደግፈን እናወጣለን
        ❤1
  2. H
    እሄ ችግር እኮ በግልፅ የሚታወቅ ነው።ምንም አዲስ ነገር የለውም።ፀሃይ የሞቀው አገር ያወቀው ችግር ነው።ይልቅ መፍትሄ ስጡበት።
Whole thread · 7 replies →
M
ሀቅ ነው ለሁሉም ሊደርስ ይገባል
J
እኔ ምለው በግቢ አዋራ ህሱ ላይ መፍቴ ቢሰጠው
R
በጠም፣የሰዝናል፡አወሊያ፡የሙስሊሞችን፡ገመና፡ቁልጭ፡አርጎ፡የሰዬ፡መምረት፡ወይም፡መስተደደር፡እንደመንችል፡በብዙ፡ችግር፡ተተብትበን፡ይህን፡የመሰለ፡ድርጅት፡መሰደግ፡የቀተን፡ቀሺሞች፡ነን፡ለምሰበጠም፣የሰዝናል፡አወሊያ፡የሙስሊሞችን፡ገመና፡ቁልጭ፡አርጎ፡የሰዬ፡መምረት፡ወይም፡መስተደደር፡እንደመንችል፡በብዙ፡ችግር፡ተተብትበን፡ይህን፡የመሰለ፡ድርጅት፡መሰደግ፡የቀተን፡ቀሺሞች፡ነን፡ለምሰሌ፡ልጆቸችን፡የሚማሩበት፡ት/ቤት፡መስተከከል፡የቀተን
🔥1
M
ት/ቤቶች በደንብና መመሪያ ስርዓት አልፎ እንጅ በመስኮት የሚያስገባ ቀዳዳ አለመኖሩን የአወሊያ ማህበረሰብ ቀርቶ ማንም ያውቀዋል።ጉዳዩ ዛሬ ለምን ተጀመረ? እንዴት? ወዴት በቀጣይ የሚወጡ ምስጥሮች ሊሆኑ ይችላሉ።
Y
ምን ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ የሚያርምና የሚታረም ካለ በሚል ምክንያት ስም ያልጠራሁት እንጂ ማንንም ፈርቼ አይምሰልህ ከአላህ በስተቀር ማንንም የምፈራ ሰው አይደለሁም ከነካካሃኝ ደግሞ መረጃ በማጠናከር ስም እየጠራው እፅፋለው እንሻአላህ
👍2
Whole thread · 1 reply →
Y
ሰበር ዜና የት/ዘርፍ ውክልና አዲስ ለተቀጠረው ወንድማችን መሰጠቱ በደብዳቤ ተረጋግጧል። ማሻአላህ
K
ከ 3ኛው ተጀምሯል፤ 2ኛና አንደኛውስ እየጠበቅን ነው።
R
ለዪተኛው፡ቅርንጨፍ፡እንደሆ፡ቢጠቀስ፡የሥረ፡ማስተወቂው
H
Y
H
አሁን ሁሉንም ነገር በግልፅ የምናወራበት ጊዜው ደርሷል።የምንሸፋፍነው ነገር የለም።

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count