ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
💠

💠የቅድስት አርሴማ የፅዋ ማህበር💠

465 members
22 August 2026
Фотография
click to show
እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️ እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️ እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️ እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️ እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🕊️🤲🕊️🤲 እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️ እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️ አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደርግልን 🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️
Фотография
click to show
የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት መዝሙር📖📚⤴️ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የአባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን🕯🤲🤲🤲 ጸሎታችን ተቀበለን ,ሀገራችን ሰላም ሰጥ ልን ,ማህበራችንን ጠብቅልን አሜን🌾_* አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ስናነብ የጎደለዉን የነጠበዉን በአፈ መላክት ሙላልን አሜን🌾_*🕯🤲🤲🤲 የአባታችን  የቅዱስ ዳዊት በረከት ከሁላችን   አሜን///፫///🕯🤲🤲🤲
Фотография
click to show
አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን 🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አ ሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን🤲🤲🤲
Фотография
click to show
Фотография
click to show
📖//ይዌድስዋመላእክት📚⤴️ 📖///ይዌድስዋ መላእክት መላእክት ማርያምን🤲🌹 📖/// በመንጦላዕት ውስጥ ያመሰግንዋታል ሓዳስ🤲 _📖///ጣዕዋ ለአንቺ ክብር ምስጋና ይገባሻል 📖///እያሉ መልአክ ማርያምንቃልን ተቀበይው አላት🤲🌹 📖///ከአንቺ ዘንድ ይመጣልና በማኅፀንሽም 📖///ያድራል እንዴት ከድኃ ቤት አደረ_ እንደ ምስኪን🤲🌹 _📖///ከሰማያት ወርዶ_ _የእርስዋን ባሕርይ 📖ባሕርይ አድርጎ_ _ተወለደ🤲🕯🌹 አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን  ፀጋውን ያብዛልን አሜን ፫✝️🕯️✝️
Аудио
ዐረገች በስብሐት.mp3 · 6.6 MB · click to show
✞ዐረገች በስብሐት✞ ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገች ዐረገች በእልልታ      የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ      ዐረገች ዐረገች በእልልታ የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ ብታርፍም እመ አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ዐረገች ተነስታ ድንግል የእኛ እናት እልል በሉላት እልል በሉላት አዝ= = = = = ሰማያት ተደንቀው በአዲሲቷ ሰማይ ያልቻሉትን ጌታ ወስናው ብትታይ ሊቀበሏት ወጡ በሐሴት በሙሉ ንዒ ንዒ እያሉ ንዒ ንዒ እያሉ አዝ= = = = = ዘመኗን በሙሉ ስለ ልጇ አልቅሳ የመከራ ሰይፍን አሳልፋ ነፍሷ በቀኙ ልትቆም ንግሥት እየተባለች ይኸው ዐርጋለች ይኸው ዐርጋለች አዝ= = = = = በሐዋርያት አበው ትምሕርት የጸናችሁ የልጇ ምሥክር ከዘሯ የቀራችሁ ከሞት ተነሥታለች ቅድስት እናታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አዝ= = = = = እጅሽ በዳሰሰው በነካው ሰበን እንደ ባረክሻቸው ሐዋርያቱን ማርያም ማርያም ስንል ደጅሽ ላይ ቆመን እኛንም ባርኪን እኛንም ባርኪን መዝሙር ዲያቆን አማን ኡርጌሳ "በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።"               መዝ ፵፬፥፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊👏👏🕊👏🕊👏🕊🌹👏🕊👏🌹🕊👏🌹🕊👏🌹🕊 👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏👏🌹🕊🌹🕊👏🕊🌹🕊👏🌹
Аудио
ማርያም አርጋለች.mp3 · 3.3 MB · click to show
ማርያም አርጋለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት/2/ የሰማይ መላእክት እያረጋጓት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች አዝ የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት    አርጋለች ማርያም ተነስታለች አዝ ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን   አርጋለች ማርያም ተነስታለች   አዝ የአምላክ ማደሪያ ቅዱስ ሥጋሽ አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው አርጋለች ማርያም ተነስታለች አዝ ሐዋርያት አበው እንኳን ደስ አላችሁ በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ   አርጋለች ማርያም ተነስታለች ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏👏🌺👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏🌺👏👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልል
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌺👏👏🌺🌺🕊🌺እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊👏👏🕊👏🕊👏🕊🌹👏🕊👏🌹🕊👏🌹🕊👏🌹🕊 👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏👏🌹🕊🌹🕊👏🕊🌹🕊👏🌹
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏👏🌺👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏🌺👏👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልል
Аудио
convert_1592891023949.mp3 · 1.3 MB · click to show
#ኪዳነ_ምህረት_ልዩ_ነሽ_ለኔ ኪዳነ ምህረት ልዩ ነሽ ለኔ ሳዝን ስጨነቅ አትራቂኝ ከጎኔ የችግሬ ደራሽ እመ እግዚአብሔር ቃል ኪዳንሽ ይርዳኝ ካንቺ ጋር ልኑር(፪) #አዝ የአዳም ተስፋው ነሽ የሴት ቸርነቱ ኪዳነምህረት ነሽ የኖህ ምልክቱ አዳም ደጅ የጠናሽ ሲገባ ንስሀ ኖህም ድኖብሻል ከጥፋቱ ውሃ #አዝ የአብርሃም ድንኳን ነሽ የሙሴ ፅላቱ ማርያም አንቺ ነሽ የፈጣሪ እናቱ የእስራኤል መሰላል የሴም እጣ ክፍሉ እመብርሃን ስሚኝ ልመናየን ሁሉ #አዝ የሰሎሞን አክሊል የዳዊት ዝማሬ ድንግል መሆንሽን ትመስክር ከንፈሬ ለተጠማው ውሻ የሚራራው ልብሽ ለኔም እራርቶልኝ አስታርቂኝ ከልጅሽ #አዝ የአብርሃም ድንኳን ነሽ የሙሴ ፅላቱ ማርያም አንች ነሽ የፈጣሪ እናቱ የእስራኤል መሰላል የሴም እጣ ክፍሉ እመብርሃን ስሚኝ ልመናዬን ሁሉ ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Аудио
_ኪዳነምሕረት እመቤት.mp3 · 5.2 MB · click to show
✞ ኪዳነምህረት እመቤት ✞ ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪) ነይልን ነይልን ካለንበት (፪) ከሰማያት በላይ /ካለው ከማደሪያሽ/(፪) ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት /ማርያም ማርያም ሲሉሽ/(፪) የቃል እናት እመቤቴ /ነይ በሰረገላሽ/(፪)        አዝ= = = = = ከጸጥታ ወደብ /ከፍቅር አውድማ/(፪) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰዐሊ ለነ ቅድስት /ውዳሴሽ ሲሰማ/(፪) ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር /ነይልን ከራማ/(፪)        አዝ= = = = = ዘርፋፋው ቀሚስሽ /ይውረድ ከሰማያት/(፪) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት የጽዮን ዝማሬ /ተሞላች ነፍሳቸን/(፪) ንዒ ንዒ ንዒ እንበል /እንደ አባቶቻችን/(፪)        አዝ= = = = = ፍጥረታት ሊድኑ /በአማላጅነትሽ/(፪) የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ /ብፅይት ይልሻል/(፪) እናቴ መመኪያዬ /ምርኩዜ ሆነሻል/(፪)        አዝ= = = = = የልብን ሲያዋዩሽ /ሰምተሽ ዝም አትይም/(፪) ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም ከአይን ጥቅሻ /ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ/(፪) ከሐዘን ከመከራ /ታሳርፊዋለሽ/(፪)             መዝሙር|           ለምለም ከበደ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemsganasehat https://t.me/yemsganasehat https://t.me/yemsganasehat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏👏🌺👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏🌺👏👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልል
23 August 2026
Фотография
click to show
🤩 የእመቤታችንን ዕርገት በብሔራዊ በዓልነት የሚያከብሩ የዓለማችን ሀገራት (ጥያቄ ለቅዱስ ሲኖዶስ ❕ ✍️ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 🌸 የቅድስት ድንግል ማርያም ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገት የአንድ ሀገር፣ የአንድ ቋንቋ ወይም የአንድ ባህል በዓል ብቻ አይደለም። 💥 "እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ኹሉ ብፅዕት ይሉኛል" (ሉቃ 1፥48) ያለቸው ትውልደ ሴም፣ ትውልደ ካም፣ ትውልደ ያፌት በመላ የሚያመሰግናት የሕዝቦች ኹሉ እናት በመኾኗ የዕርገቷ ክብረ በዓል ከአህጉር ወደ አህጉር፣ ከሕዝብ ወደ ሕዝብ፣ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ተሻግሮ የሚከበር ዓለም ዐቀፍ መንፈሳዊ በዓል ነው። 🌍 ከኹሉም የሚያስደንቀው ግን በብዙ ሀገራት ይህ በዓል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብቻ የሚከበር መንፈሳዊ በዓል ሳይሆን፣ Assumption of Mary — የድንግል ማርያም ዕርገት በመባል መንግሥታዊ ዕውቅና ያለው የሕዝብ ዕረፍት ቀን መሆኑ ነው። 🌍 የእመቤታችንን ዕርገት በሕጋዊ የሕዝብ ዕረፍት የሚያከብሩ ሀገራት 🇦🇩 አንዶራ የእመቤታችን ዕርገት በAugust 15 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ዕረፍት ሆኖ ይከበራል። 🇦🇹 ኦስትሪያ Assumption Day በሚል ስም August 15 በሕጋዊ የዕረፍት ቀንነት ይከበራል። 🇧🇪 ቤልጂየም የድንግል ማርያም ዕርገት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇭🇷 ክሮኤሺያ የእመቤታችን ዕርገት በሀገሪቱ ታላቅ የክርስቲያን በዓልና የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇨🇾 ቆጵሮስ በኦርቶዶክሳዊ ትውፊት የእመቤታችን ዕረፍት በከፍተኛ ክብር ይከበራል፤ August 15 የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇫🇷 ፈረንሳይ Assomption (ዕርገታ ለማርያም) በሚል ስም August 15 በመላ ሀገሪቱ የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇬🇷 ግሪክ ✝️ የእመቤታችን ዕረፍት ከታላላቅ መንፈሳዊ በዓላት አንዱ ነው። በብዙ ደሴቶችና ከተሞች ሕዝቡ በሥርዓተ አምልኮ፣ በሰልፍ፣ በዝማሬና በታላቅ ሕዝባዊ ጉባኤ ያከብረዋል። 🇮🇹 ጣሊያን August 15 Ferragosto በሚለው የታወቀ ስም ይከበራል፤ የእመቤታችን ዕርገት የዕለቱ ዋና ሃይማኖታዊ በዓል ነው። 🇱🇹 ሊቱዌኒያ የእመቤታችን ዕርገት August 15 የሕዝብ ዕረፍት ሆኖ ይከበራል። 🇱🇺 ሉክሰምበርግ Assumption Day በሚል ስም የሀገር አቀፍ ዕረፍት ቀን ነው። 🇲🇹 ማልታ የእመቤታችን ዕርገት እጅግ ታላቅ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓል ሲሆን August 15 ሕጋዊ የዕረፍት ቀን ነው። 🇲🇨 ሞናኮ Assumption of Mary በሚል ስም በሀገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል። 🇵🇱 ፖላንድ የድንግል ማርያም ዕርገት August 15 ታላቅ የሃይማኖት በዓልና የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇵🇹 ፖርቱጋል የእመቤታችን ዕርገት በመላ ሀገሪቱ የሕዝብ ዕረፍት ሆኖ ይከበራል። 🇷🇴 ሮማኒያ ☦️ Adormirea Maicii Domnului “የእግዚአብሔር እናት ዕረፍት” በሚል ስም ይከበራል፤ ይህም ሕጋዊ የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇸🇲 ሳን ማሪኖ የእመቤታችን ዕርገት August 15 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ዕረፍት ነው። 🇸🇮 ስሎቬኒያ Assumption of Mary (ዕርገታ ለማርያም) በሚል ስም በሀገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል። 🇪🇸 ስፔን August 15 የእመቤታችን ዕርገት በብዙ ከተሞች በሃይማኖታዊ ሰልፍና በታላቅ ክብር ይከበራል፤ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ዕረፍትም ነው። 🇻🇦 ቫቲካን የድንግል ማርያም ዕርገት ከታላላቅ የድንግል ማርያም በዓላት አንዱ ሆኖ በታላቅ ሥርዓት ይከበራል። 🇱🇧 ሊባኖስ ብዙ ሃይማኖቶች የሚኖሩባት ሀገር ቢሆንም፣ የድንግል ማርያም ዕርገት ሕጋዊ የሕዝብ ዕረፍት ነው። ይህም የእመቤታችን ክብር ከአንድ ሃይማኖታዊ ማኅበረሰብ
415 ·
Фотография
click to show
የዘወትር ፀሎት ✝🕯🌸 እዉነት ነዉ ለአብ ምሥጋና ይገባል ለወልድም ምሥጋና ይገባል ለመፈሥ ቅዱሥም ምሥጋና ይገባል አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ምሥጋና ይገባል ለእየሡሥ ክርስቶስ ምሥጋና ይገባል ለክብር መሥቀሉም ምሥጋና ይገባል በፀሎት አሥቡን አትርሡን የሚሉትን እመቤታችን ታሥብልን እሜን ወቶ ከመቅረት ከችግር ከመከራ ይሠዉረን አገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 🌺🌺🌺🌺🕯🕯🕯🕯
Фотография
click to show
የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት መዝሙር📖📚⤴️ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የአባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን🕯🤲🤲🤲 ጸሎታችን ተቀበለን ,ሀገራችን ሰላም ሰጥ ልን ,ማህበራችንን ጠብቅልን አሜን🌾_* አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ስናነብ የጎደለዉን የነጠበዉን በአፈ መላክት ሙላልን አሜን🌾_*🕯🤲🤲🤲 የአባታችን  የቅዱስ ዳዊት በረከት ከሁላችን   አሜን///፫///🕯🤲🤲🤲
Фотография
click to show
Фотография
click to show
አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን 🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አ ሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷 ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን 🌷ቅድስት🌷ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲🤲🤲 አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን🤲🤲🤲
Аудио
ባለውለታዬ_Baleweletaye_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.m4a · 4.9 MB · click to show
ባለ ውለታዬ ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ አዝ በሩን ቢዘጋብኝ ስምዖን ጨክኖ ዝቅ አደርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ /2/ አዝ የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በኢየሱስ ክርስቶስ /2/ አዝ ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበውኝ ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ ፈረደችባቸው ኃጢአትም በእነርሱ በሠላም ሂድ ብሎ ምሮኛል ንጉሱ /2/ አዝ የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ በሰራልኝ ሥራ በእድሜ በዘመኔ ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤ ትከሻ ልለየው አልችልም እስከ መጨረሻ /2/ ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
እልልልል እልልልልል እልልልልልልል
ነይ ነይ ========== ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ያን የእሳት ባሕር ከቶ እንዳላይ አዝ--------// በሐመረ ኖኅ የተመሰልሽው በአሮን በትር የተመሰልሽው የምስራቋ በር/2/ ቶሎ ድረሺ አዝ--------// ዓለም ከብዶብኝ ተጨንቄአለሁ ሀዘን በዝቶብኝ ብቸኛ ሆኛለሁ እረ ነይ ድንግል ሆይ/2/ እጠራሻለሁ አዝ--------// ሚስጥሬን ገልፀሽ ለህርያቆስ ፈጥነሽ ያማለድሽ ለቤተዶኪማስ ነይልኝ ድንግል ሆይ/2/ ልቤ ይፈወስ አዝ--------// ድንግል ቀርባለች ጩኸቴን ሰምታ የኃጢአቴ ገመድ እስሬ ተፈታ አከብራታለሁ/2/ ልጇ በልልታ አዝ--------// ውበቱ አንቺ ነሽ ሲሎንዲስ ነይ ብሎ የሚጠራሽ ሱላማጢስ አትቅሪ ድንግል ሆይ/2/ ደጅሽን ልሳለም ዲ/ን ማቴዎስ ተሾመ 👇👇👇👇👇 👉@mezmura👈 👉@mezmura👈 👉@mezmura👈 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog