Ссылка
click to show
click to show
በዛራ ሚዲያ ከስታሊን ጋር ያደረግነውን ቆይታ ጋበዝኳችሁ።
https://www.youtube.com/live/ZZ_5AxkbIRI?si=nTOxqDr86j_M4JQ5
6.3K · Ссылка
click to show
click to show
ከመሳይ ጋር ያደረግኩት ቆይታ
ኦሕዴድን የለውጡ መንግሥት እያለ ከሚያንቆለጳጵሰው ኮሎኔል ደመኧ ይልቅ ኦሕዴድን ጠ* ት ብሎ የሚጠራው ጄኔራል ምግበይ ይቀርበኛል።
https://youtu.be/MI9jbgyKfrk?si=3SdEzCJsMjypQCwH
6.6K · Фотография
click to show
click to show
"አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ" እንዲል መሪ ቃሉ አዲሱን ትውልድ አደራጅቶ፣ የአምሳ ዓመት የጥላቻና የመነካከስ ግንብን አነኳኩቶ፣ በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋን አንጉቶ የሰጠን ባለራዕይ ሰው!!
በጣም ነው የማከብረው!!
6.1K · Ссылка
click to show
click to show
ኤቢሲ ቲቪን ከስር ባለው ሊንክ ታገኟቸዋላችሁ።
ABC TV is available here 👇
https://youtube.com/@abc-cast-news?si=Bwl79kGuz2uuFCXh
5.2K ·