Active channel: 2 posts in the index in 30 days, cited by 4 venues all time.
About the channel
Description in Telegram
በአላህ ፍቃድ እንድንማማርበት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ሲሆን መጥፎ ከተናገር ልታርሙን ጥሩ ከተናገር እናተንም ነፍስያችንን ለማስታወስ ነው ::
ጥሩ ከተናገርን ከአላህ እና ከመልክተኛው ነው መጥፎ ከተናገርን ከነፍሲያ እና ከሸይጣን ነው !!!
ስለምታነቡልን ዋጋቹ ጀነት ይሁን!!!
Key numbers
66
subscribers
24 h±0
12
average post reach
2
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 16
0
venues cited it in 30 days
4 all time
Catalog rank: #3 776 702 · #20 006 in language
Audience
Subscribers 66
history since 2026-10-29
2026-10-292026-11-01
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
✍ሶስቱ ከሳሪዎች....... ====================== 1ኛው, የአደን ውሻ!! 🦴ይሮጣል ይደክማል አድኖ ያመጣው ግን ለባለቤቱ ያስረክባል። 2ኛው, ስስታም ሰው!! 💸አይበላም አይለብስም ሁሌም ሲስገበገብና ሲሰበስብ ይኖርና ለወራሽ አስረክቦ ይሞታል። 3ኛው, ሀሜተኛ ሰው!! ይፆማል ይሰግዳል ይለፋል መጨረሻ ላይ የለፋበትን ሁሉ ሲያማቸው የነበሩት መጥተው ያስረክባል። [ከክ…ኢብኑ አል-ቀይም ❝በሆነ ወንጀል ሰውን ያነወረ ሰው ያንን ወንጀል ሳይሰራው አይሞትም❞ ይላሉ። ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ደግሞ ❝በውሻ ባሾፍ እንኳ ውሻ እንዳልሆን ብዬ እፈራለሁ፡፡❞ ይላሉ።❝ በጣም የሚገርም ነገር ነው፤ ሙሳ አለይሂ ሰላም የንግግር ችግር እና የምላስ ችግር ነበረበት። ነገር ግን አላህ በቀጥታ የናገረው እሱ ብቻ ነው፣በአላህ ፊት የሚታየው ልብህ ነው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም።➔ ዛሬ ላይ እጅግ በርካታ ሴቶች እንደ ቀላል ነገር የሚመለከቱት፣ ነገር ግን በአላህና በመልእክተኛው ዘንድ እጅግ የከበደና አስከፊ ከሆኑ ወንጀሎች ተርታ የተመደበ አንድ አጥፊ ድርጊት አለ፤ እርሱም አንዲት ሴት ሽቶ ተቀብታ አጅነቢይ (ባዕድ) ወንዶች ባሉበት መውጣቷ ነው። ይህንን አስመልክቶ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦ ❝ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ፤ …"ሁለት ነገሮችን ዘወትር አስታውስ: ሁለት ነገሮችን ደግሞ ፈጥነህ እርሳ:: የምታስታውሳቸው፡ አላህንና ሞትን ሲሆን: የምትረሳቸው...ለሰዎች የዋልከውን መልካም ነገርና ሰዎች በአንተ ላይ የፈጸሙትን በደል ነው።” ሉቅማን ሀኪም🥀🖤አስቸኳይ‼️ በእጃችን ላይ ያሉትን ቁርአኖች በሚቀጥሉት 3 ቀናት ውስጥ ተገቢው ቦታ አድርሰን ማጠናቀቅ እንፈልጋለን። ስለዚህ 1, አዲስ አበባ ውስጥ የቁርአን እጥረት ያለበት ወይም ተማሪዎቹ ቁርአን መግዛት የማይችሉበት መድረሳ/መርከዝ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን አሁኑኑ ጠቁሙን! (ለቅርቦቹ አስቀድመን ሰጥተን መጨረስ ስለምንፈልግ ቅድሚያ ለአዲስ አበባና ዙሪያዋ እንሰጣለን)። …All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
28.10.2026first seen · «አተ-ተቅዋ» @attekwa
17.10.2025«ተቅዋ» → «አተ-ተቅዋ» · from the venue's own feed
14.10.2025«https://t.me/kellamulah» → «ተቅዋ» · from the venue's own feed
14.10.2025created as «https://t.me/kellamulah» · from the venue's own feed
Archive by month · 13
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →