Фотография
click to show
click to show
ነፃ የመማማር ግብዣ ለፊልም ሰሪዎች በሙሉ
"Integrating Ai in filmmaking(ኤአይን ከፊልም ስራ ጋር ስለማሰናሰን)"
በሚል ርዕስ ወጣቱ የፊልም ሰሪ አቤል መካሻ በኮሌጃችን ተገኝቶ የ2 ሰዓት የመማማር ጊዜን ያሳልፋል።
በነፃ መጥታችሁ ታደሙ ሲል እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ይጋብዛችኋል።
ቀን = ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም
ቦታ= እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ሰዓት= ከ8-10:00(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
ከምናብ እስከ ገቢር
#endriasfilmcollege #AIFilmmaking #ፊልምስራ #summercourse #film ፊልም DigitalFilmmaking
50 ·