Active channel: 38 posts in the index in 30 days, reach ≈21% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የግል ማስታወሻዎች፣ አጫጭር የፈጠራ ታሪኮች፣ ልብ-ወለድ እና የግጥም ስንኞች።
Description in Telegram
🗒️ እንኳን ወደ «የተቀደደው ማስታወሻ» በደህና መጡ!
ይህ ቻናል በፈጠራ ታሪኮች እና ልብ-ወለዶች የታጀበ፣ በግጥም ስንኞች የደመቀ፣ እና የዕለት ተዕለት ውሎዎችን እንዲሁም እውነተኛ ስሜቶችን በደብዳቤ እንዲሁም postcard story መልክ የምናጋራበት የግል ማስታወሻችን ነው።
ከቃላት በስተጀርባ ራስን ፍለጋ...
Key numbers
7 322
subscribers
24 h±0
7 days±0
1 515
average post reach
20.7%
ER — reach to subscribers
38
posts in 30 days
≈ 1.3 a day
1
venues cited it in 30 days
31 all time
Catalog rank: #185 549 · #1 582 in language
Audience
Subscribers 7,322
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ፎቶ አላነሳሁትሞ እንጂ ምሳ የበላሁት በጣም ፀዴ ምግብ ነው ። It seems weird ግን... ቆንጆ ምግብ ስንበላ እንዲህ በፅሁፍ ብቻ የምንፖስትበት platform ቢኖረን ባይ ነኝ ። የApp-ፑን ስም ደሀ በህልሙ ቂቤ ጠጣ እንለዋለን ። መቼም መብላቱን ሰዎች እንዲያውቁለት በጣም obsessed የሆነ ሰው ፤ ምኞቱንም መፖሰቱ አይቀርም ብዬ ነው ¡ ©ሶፊድንበር ማበጀት ማለት ሌሎች ሰዎች አንተን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የምታስተምርበት ሕግ ነው። «ይህ ነገር አይመቸኝም»፣ «ይህ ነገር ያሳዝነኛል» ብለህ በጊዜው ሁሉንም ነገር መናገር ነው።ጊዜው ካለፈ በኃላ ወይም ምንም ድንበር ሳታበጅ ከረፈደ በኃላ ግን ማንንም ሰው መውቀስ የለብህም።ምክንያቱም መሬትህን አጥር ሳታበጅ ክፍት ያደረግከው አንተ ራስህ ነህና። 📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ…የሆነ ቀን አንዱ ታክሲ ውስጥ መፅሐፍ እያነበብኩ ተቀብሎ አየት አረገና መፅሐፉ 4ኛ እትም ይላል ምን ቢል ጥሩ ነው "ከዚህ በፊት ያሉትን ሶስቱንም አንብበሻል?" Rabiya from fbየደራሲ ቅጣት . . . የሆነ ሰውዬ ይሞትና ገነትንም፣ ሲዖልንም ይጎበኛል። ገነት ሲደርስ በጎ ምግባሮች እንደቀጠሉ ናቸው። መልካም ሰርተው የፀደቁትንም አስተዋለ። ይልቅ የገረመው አንዲት ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ የሚፅፍ ሰው ተመለከተ። ገረመውና ምን እንደሆነ ቢጠይቅ "ደራሲ ነው" አሉት። እየተደነቀ "አይ ደራሲ ፀድቆም አያርፍ፣ አሁኑም ይፅፋል" ሲል ተደመመ። ከሚንቀለቀል የእሳት እቶ…#Real_story ሰሞኑን መንፈሴ ሲረበሽ ፤ ነፍሴ ስትጨነቅ ፣ ረጅም ረፍት አርፌም ስጋዬ ሲዝልብኝ እግዚአብሔር ተጣልቶኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩ እና ወደ ቤተክርስቲያን ቀረብኩ ። ፆም፣ፀሎት ጀመርኩ። ውስጤ ያለውን ሰውዬ ላንጫጫው ፣ በተራዬ ላስጨንቀው ብዬ። ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆነብኝ ፣ ደነገጥኩኝ ። ዙሪያዬ ያሉት ሰዎች ምንም ሳልደርስባቸው ይንጫጩ ጀመር። literally አጊኝ…So I was at this bar minding my business and chilling , using tiktok then this song came up...ፀሐዬ ምን ሲል ዘፈነው በእመቤቴ...ወንድ ልጅን በአደባባይ አስለቅሶት ነበር። ዘፈኑ እናት ላለው ሰው እናቱን በጣም value እንዲያደርግ ያሳስባል። የሌለውን ደግሞ 💔 ©ሶፊAll posts →Similar venues — Writing
ካ
ካሊድ አቅሉ
ከእለታት....📖📚📖📚📖📚
ዕቡህ ብዕር
✍ ልብ ወለድ በፅዮን ✍ fiction ❤😘
𓄂𝆺𝅥🧝🏽♀ባለ~ብዕሯ𝆺𝅥✍
Sost Kilo
@KALIDakelu
channel8 829 subscribersamከ@shewitdorka
channel13 347 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamዕ@ebuhbhr
channel1 977 subscribersam✍@Tsion_liboled
channel7 794 subscribersam𓄂@Discreet_Girl10
channel1 412 subscribersamS@SostKilo
channel4 906 subscribersamArchive by month · 107
Archive by month
November 2026October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023August 2023July 2023June 2023May 2023April 2023March 2023February 2023January 2023December 2022November 2022October 2022September 2022August 2022July 2022June 2022May 2022April 2022March 2022February 2022January 2022December 2021November 2021October 2021August 2021June 2021May 2021April 2021March 2021February 2021January 2021December 2020November 2020October 2020September 2020August 2020July 2020June 2020May 2020April 2020March 2020February 2020January 2020December 2019November 2019October 2019September 2019August 2019July 2019June 2019May 2019April 2019March 2019February 2019January 2019December 2018November 2018October 2018September 2018August 2018July 2018June 2018May 2018April 2018March 2018February 2018January 2018October 2017September 2017
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →