11 September 2026
Kumlachew Sileshitext not yet in the index
Tinantina zare ene ga kenum ametum
Bekka weratim altelewetebignim
Google Gemini Pro 18m
በነፃ ማግኘት ይፈልጋል እንግዲውስ ይሄንን ቻናል ይቀላቀሉhttps://t.me/Miko_Ai ለ3 እድለኞች እንሰጣለን
1.3K · id 1432221311Фотография
Hi
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 መጭውን ዓመት በአሪፍ ስራ ይጀምሩ
በየቀኑ ለ2 ሰዓታት ብቻ ስልክ እና internet በመጠቀም የሚሰራ ስራ ነው በቀን ከ1000 እስከ 4000 ብር መጠን እያገኙ ይገኛሉ ክፍያዎችም በኢትዮጵያ ባንኮች በቀላሉ ይከፈላሉ። ፍላጎቱ ካላችሁ በውስጥ አዋሩኝ 📥 ሙሉ አሰራሩን እነግራችኋለሁ
Hello,
Happy New Year to you all 🌼🌼 start this new year with a wonderful work.
This job only needs 2 hours of phone and internet use each day. You can earn between 1,000 and 4,000 birr every day. Payments can be made easily through Ethiopian banks. If you are interested, please inbox me 📥 I will tell you more details.
Фотография
click to show
click to show
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
ከታች የተዘረዘሩትን ማለትም
⚫Telegram Premium
⚫Telegram Star
⚫TikTok Video Boost & followers
⚫Facebook and Instagram Boost
ማግኘት ከፈለጋችሁ
Contact me➡️ @bighabesha
እንዲሁም
በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 499 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።
➡️400+ websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha
➡️800+ Websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a01d55e96ce7_bighabesha
⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅
@bighabesha_softwares
33.6K · 12 September 2026
Фотография
click to show
click to show
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።
ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://gemini.google/desktop/
Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።
@bighabesha_softwares
33.3K · 16 September 2026
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ ድረገፆች
Mathematics
math.stackexchange.com
geogebra.org
chemistry
chemguide.com
compoundchem.com
Physics
physicsclassroom.com
physicsfox.org/fundamentals/what-is-physics
Coding
html.com : Beginner HTML learning
javascript.info : Complete JavaScript guide
angular.dev/tutorials : Angular tutorials.
nextjs.org/learn : Next.js official education
Medical and health
healthline.com
kenhub.com
verywellhealth.com
humanbiomedia.org
እነዚህን የመሳሰሉ ከ400 በላይ ጠቃሚ ድረገፆችን ለተማሪ ልጆቻችሁ እህትና ወንድሞቻችሁ በ199 ብር ብቻ በመግዛት ስጦታ መስጠት ትችላላችሁ።
Link👇
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha
@bighabesha_softwares
23.8K · 18 September 2026
20 September 2026
Фотография
click to show
click to show
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።
እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ።
Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው።
chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል።
ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ።
@bighabesha_softwares
13.7K · 21 September 2026
Фотография
click to show
click to show
Telegram በWear OS ላይ መጠቀም እንደሚቻል ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
Apple Watch ወይም Wear OS የሚጠቀም Smart watch ካላችሁ የቴሌግራም መተግበሪያን ስማርት ሰዓታችሁ ላይ በማውረድ፦
⚫የተላከላችሁን text መመልከት
⚫መልዕክት መመለስ
⚫Chat Manage ማድረግና የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ትችላላችሁ።
©@Bighabeaha_softwares
8.6K ·