🚫 ስለ ኢኽዋን ምን ታውቃለህ ⁉️
ኢኽዋን የሚባለው ቡድን ግብፅ ውስጥ የተቋቋመ የፖለቲካ ድርጅት ሲሆን ፖለቲካዊ አላማውን ለማሳካት የትኛውንም አማራጭ ይጠቀማል ። ከፈለገ እንደ እስስት መልኩን ይቀይራል, ከፈለገ ሐራምን ሐላል ያደርጋል, ከፈለገ ወደ እምነት አንድነት ይጣራል, ከፈለገ አላማውን ለማሳካት የባጢል ጂሃድ ያውጃል ።
ሌላውና አደገኛው መርሁ አል ጋየቱ ቱበሪሩ አል ወሳኢል ( ልትደርስበት ያሰብከው አላማ በዛ መንገድ የምትሰራውን ሀጢያት ሁሉ የተፈቀደ ያደርገዋል ) የሚለው ሲሆን ኢኽዋኖች ያለውን መንግስት ጥለው ወደ ስልጣን ለመውጣት በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሰላዮችን ቢበትኑ እነዛ ሰላዮች አላማቸው የላካቸውን ወደ ስልጣን ማምጣት ስለሆነ በስለላው ሂደት ከሴትኛዳሪ ቢያድር ፣ አስካሪ መጠጥ ቢጠጣ ሀላል ይሆንለታል እንደማለት ነው ‼።
አሁንም ሌላኛው ከሚከተሉት መርህ ውስጥ ነተፊቁ ፊመተፈቅና ፊሂ ወዩዕዚሩ በዕዱና በዕደን ፊመኽተለፍና ፊሂ ( በተስማማንበት እንስማማ ባልተስማማንበት ደግሞ ከፊላችን ለከፊሉ ዑዝር ይስጥ) የሚለው ነው ። ይህ ማለት ከአዩሁድም ፣ ከነሷራም ፣ ከሙሽሪክም ፣ ከቢዳዓ ባለቤትም ጋር መወጋገዝ ፣ መተቻቸት ሳይኖር ፣ አብረን እንስራ የሚል ነው ። እነዚህ የኢኽዋን ማንነቶች ናቸው ዛሬ በተናጠልም በጀማዓም የሚሰሩትን ስራ ሲሰሩ እንድናይ ያደረገን ልብ ያለው ልብ ይበል ።
🖌Bahruteka
https://t.me/bahruteka
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
3.6K · Ссылка
click to show
click to show
🚫 የኢኽዋኖች ጥመት ለህዝቡ መነገር አለበት !
🔹 እውን የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነውን ?
ሀገራችን ላይ ስመጥር ከሆኑ የኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው የካሚል ሸምሱ ወንድም አቶ ሹዓይብ ሸምሱ የአላህ መልእክተኛ ከሽርክ በማስጠንቀቅ ተውሒድ ባስተማሩበት ሜምበር ላይ ወጥቶ ለጁሙዓ የተሰበሰበውን ሙስሊም የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነው ብላችሁ ንያ እንድታደርጉ አደራ እላችኋለሁ ይላል ። በዚህ ብቻ አያቆምም ድሮ እኛ አለማዊና ዲናዊ ትምህርት ብለን የከፋፈልነው የተሳሳተ ግንዛቤ ወደ ልጆቻችን መተላለፍ የለበትም ይላል ።‼ እንዲህ እያለ ፊዚክስና ኬሚስትሪ ወይም ባዮሎጂና ሲቪክ የመሳሰሉ ትምህርቶች ዒባዳ መሆኖቸውን በጁሙዓ ኹጥባ ላይ ያውጃል ። አይደለም ከሚሉት ያስጠነቅቃል ። ወደ ምላሽ መስጠት ከመሄዴ በፊት ንግግሩን ( ኹጥባውን) በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : –
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://drive.google.com/file/d/1G-IAkoIq7rfkXVESogD-_2KJ4jMI8Rob/view?usp=drivesdk
ለአቶ ሹዓይብ ሸምሱ የማቀርበው ጥያቄ አንደኛ :—
ለመሆኑ መሬት በፀሀይ ዙሪያ ትዞራለች ፀሀይ የማትንቀሳቀስ አካል ነች የሚለውን ፍልስፍና ሲግቱን መሬትን እንደ ኳስ አድርገው በአንድ እጃቸው ይዘው እያሽከረከሩ ፀሀይን በሚያበራ ባትሪ መስለው በሌላ እጃቸው ይዞው መሬት እየተሽከረከረች ብርሀንዋን ከማይንቀሳቀሰው ፀሀይ ታገኛለች ሲሉን የነበረው ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? መልሱን ለማገኘት የፀሀይ ጉዞ የሚለውን አጭር ማስታወሻ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/1694
ሁለተኛ :—
የሰው ልጅ ከዝንጆሮ ነው የመጣው የሚለው የዳርዊን ፍልስፍና ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? ይህ አስተሳሰብ ኩፍር ለመሆኑ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች ቢኖሩም ለማሳጠር የሚከተሉትን የቁርኣን አንቀፆች ልጠቀስ : –
وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن سُلَالَةٍ مِّن طِينٍ
በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው ፡፡
ثُمَّ جَعَلْنَاهُ نُطْفَةً فِي قَرَارٍ مَّكِينٍ
ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍትወት ጠብታ አደረግነው ፡፡
ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ
ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን ፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን ፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን ፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው ፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው ፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ "፡፡
(12–14) المؤمنون
የምእምናን ምእራፍ ከ12 – 14
ሶስተኛ :—
ስለሴቶች መብትና የራስን መብት በራስ ስለመወሰንና የመሳሰሉት የሰው ሰራሽ ህጎችን የሚያስተምረው ሲቪክ መማር ዒባዳ ነው ብለህ ነው የምታምውና ሙስሊሞች ዒባዳ ነው ብለው ንያ እንዲያደርጉ አደራ የምትለው ?
አራተኛ :—
የዚህ አይነቱ ፍልስፍናና መለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሆነው የቁርኣንና ሐዲስ አስተምሮ የተለያዩ ናቸው ማለት የተሳሳተ ግንዛቤ ስለሆነ
18.5K · አል-ፈቂር ኢለሏህአሰላሙዓለይኩም እንዴት ናቹ አንድ እህታችን የመስጂድ ብላ ንያ አድርጋ ነበር አስገባልኝ ብላኝ ነበር በአባቴ ስም ብላ አባትዋ ወደ አኼራ ሄዶዋል ዱዋ አድርጉላት 3000 ብር አስገብታለች ለቦሌ መስጂድ
አሏህ አባቷ ውድ በሆነው ጀነቱ ያስደስትላት ስራዋ ወዶ ይቀበላት በዱንያም በአሄራም ያስድስታት
አል-ፈቂር ኢለሏህአሰላሙዓለይኩም እንዴት ናቹ አንድ እህታችን የመስጂድ ብላ ንያ አድርጋ ነበር አስገባልኝ ብላኝ ነበር በአባቴ ስም ብላ አባትዋ ወደ አኼራ ሄዶዋል ዱዋ አድርጉላት 3000 ብር አስገብታለች ለቦሌ መስጂድ
አቦ አላህ ይስጣት ቃላቸው ከሚጠብቁ ባሮች ተርታ ያርጋት አባትዋንም ከቀብር ፈተና ይጠብቃቸው ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው አንቺም አላህ የንያሽን ይወፍቅሽ ኢህላሱን ይግጠምሽ በመልካም ስራ ላይ ዘውታሪ ያድርግሽ ።
Фотография
click to show
click to show
ሰበርርርርርርር
ሰዓቱ ደረሰ
ገቡቡቡቡቡቡቡ
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ !!!!!
https://t.me/+n6em-tvyqAlmYjc0
1.5K · Ссылка
click to show
click to show
_الإخوان المسلمين ∅*_
*❉ قال الإمام مقبل الوادعي عن الإخوان المسلمين:*
«ساقطون».
*❒ قمع المعاند (٩٤).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«مفلسون من العلم، ومفلسون من الدعوة».
*❒ البركان (٣٠).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«أصل دعوة الإخوان المسلمين دعوة قبورية».
*❒ تحفة المجيب (٢٠٣).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«دعوة تبنى على جهل، دعوة ليس لها قرار».
*❒ المصارعة (١٨).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«تعتبر نكبة على الدعوة الإسلامية».
*❒ غارة الأشرطة (٢٥٩/١).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«منهجهم منهج ضلالي ومنهج مبتدع».
*❒ تحفة المجيب (١٧٧).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«دعوة مادية دنيوية».
*❒ تحفة المجيب (٧٦).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«قُوَّادُ شر وضلال».
*❒ تحفة المجيب (٤٢٨).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«دعوة موسمية».
*❒ مجموع رسائله (٤١).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«ممهدون للباطل، هم باب شر».
*❒ غارة الأشرطة (٢٨٩/٢).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«ما رأيت أشد عمى من الإخوان المفلسين».
*❒ غارة الأشرطة (٣٧١/٢).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«فأنا متأكد أنهم لن يفلحوا».
*❒ المخرج من الفتنة (١٠٤).*
*❉ وقال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«ليس لهم هَمٌّ إلا المناصب».
*❒ المخرج من الفتنة (١٠٧).*
*❉ واختم أن علاج أدمغتهم يكون كما قال -رَحِمَهُ اللهُ-:*
«محتاجة إلى غسيل بماء الكتاب والسنة».
*❒ فضائح ونصائح (٢٧).*
oin #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Ссылка
click to show
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➖➖➖➖➖➖➖
ሰበር ብስራት
👌👌👌
ያሰላም
አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
💡💡💡💡💡
👉እነሆ የፊታችን እሁድ
📢📢📢📢
++📢 አስስደደደሳች
📢ተተተተናናፋቂ
📢📢አጓጊ
ዜና
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ
የዳዕዋ ጥሪ
ዳዕዋዉ
ለመላዉ ማህበረሰባችን
↪️የት 👉ጉራጌ ዞን
↪️ ወረዳ 👉 ጉመር
↪️ቀበሌ 👉 ባድ ና የጐር
✍✍✍ መስጅድ👉 የደራበር
🕌🕌🕌🕌
↪️👉 መጪ ዕሁድ
↪️ቀን 👎👎
ሙሐሯም 19/1448
ሰኔ 28/10/2018 ዐ.ል
ጠዋት ከ3:00 በሗላ
👍 ርዕስ
👎👎👎
📢📢📢📢📢📢
📢📢📢📢📢
📢 የበደሎች ሁሉ ትልቁ በደል .📌(ሽርክ)
📢ዒልም
📢 ሂጃብ
👉 ኑ! እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
📢📢
📢📢 📢📢
📢📢📢📢📢📢📢
አላህ ይርዳን!!
✍አቡ አብደሏህ
↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️
👉ሁላቹም ተጋብዛችሗል👌
https://t.me/abuabdlah5092
https://t.me/abuabdlah5092
ኢንሻሏህ ቁርዐን ሀዲስ በሰለፎች አረዳድ
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
ያረብ በሀቅ ላይ አፅናን)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➖➖➖➖➖➖➖
ሰበር ብስራት
👌👌👌
ያሰላም
አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
💡💡💡💡💡
👉እነሆ የፊታችን እሁድ
📢📢📢📢
++📢 አስስደደደሳች
📢ተተተተናናፋቂ
📢📢አጓጊ
ዜና
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ
የዳዕዋ ጥሪ
ዳዕዋዉ
ለመላዉ ማህበረሰባችን
↪️የት 👉ጉራጌ ዞን
↪️ ወረዳ 👉 ጉመር
↪️ቀበሌ 👉 ባድ ና የጐር
✍✍✍ መስጅድ👉 የደራበር
🕌🕌🕌🕌
↪️👉 መጪ ዕሁድ
↪️ቀን 👎👎
ሙሐሯም 19/1448
ሰኔ 28/10/2018 ዐ.ል
ጠዋት ከ3:00 በሗላ
👍 ርዕስ
👎👎👎
📢📢📢📢📢📢
📢📢📢📢📢
📢 የበደሎች ሁሉ ትልቁ በደል .📌(ሽርክ)
✍ በኡስታዝ አቡ አብደላህ
📢ዒልም ✍ በኡስታዝ አቡ ሀፍሳ
📢 ሂጃብ ✍በኡስታዝ አብደላህ
👉 ኑ! እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
📢📢
📢📢 📢📢
📢📢📢📢📢📢📢
አላህ ይርዳን!!
✍አቡ አብደሏህ
ያረብ በሀቅ ላይ አፅናን)
🔷የኢኽዋን አልሙፍሊሲን ሴራ
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ገንዘብን አነፍንፎ በማስወጣት ከኢኽዋን አልሙፍሊስን የበለጠ አንድም ብልህ አላየሁም።
ጥሪ የሚያደርጉለት ጉዳይ እስልምና እንደሆነ ለሰዎች ያስመስላሉ።
ገንዘብ ለዚህ አላማ ካልዋለ በእስልምና ላይ ካፊሮች ድል እንደሚቀዳጁ ያወራሉ።
በዚህ አይነት ፣ ጉዳዩች አልፈው ጉዳዮች ይተካሉ።ጉዳዩ ሲጠናቀቅ ሙስሊሞች አንድም ውጤት አያገኙም ፤ ለኢስላም ድል መቀዳጀትን አይመለከቱም ። ይልቁንም በኢስላም ላይ ውርደትን ያስተውላሉ።
ከዚያም ሰዎችን እንደገና በሌላ ጉዳይ ይጠምዱታል።"
ذم المسألة (ضمن مجموعة رسائل علمية) ص ٢١٦
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
id 8522708519🔷የኢኽዋን አልሙፍሊሲን ሴራ
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ገንዘብን አነፍንፎ በማስወጣት ከኢኽዋን አልሙፍሊስን የበለጠ አንድም ብልህ አላየሁም።
ጥሪ የሚያደርጉለት ጉዳይ እስልምና እንደሆነ ለሰዎች ያስመስላሉ።
ገንዘብ ለዚህ አላማ ካልዋለ በእስልምና ላይ ካፊሮች ድል እንደሚቀዳጁ ያወራሉ።
በዚህ አይነት ፣ ጉዳዩች አልፈው ጉዳዮች ይተካሉ።ጉዳዩ ሲጠናቀቅ ሙስሊሞች አንድም ውጤት አያገኙም ፤ ለኢስላም ድል መቀዳጀትን አይመለከቱም ። ይልቁን
✍✍ ወርቃማ ንግግር✍✍
አሏህ ይዘንላቸው ሸይኻችን
Аудио
የእምነት_ነፃነት_ከሚሉ_ተጣሪዎች_ጋር_የተደረገ_.mp3 · 28.3 MB · click to show
የእምነት_ነፃነት_ከሚሉ_ተጣሪዎች_ጋር_የተደረገ_.mp3 · 28.3 MB · click to show
Ссылка
click to show
click to show
🔶#የእምነት ነፃነት ከሚሉ ተጣሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት ለናሙናነት ኻሊድ ክብሮም
🔶በአዲስ አበባ በጎሮ ሐምዛ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
13.6K · በሰዎች መካከል በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን የሚያሰራጩ እና የሚያስታውሱ ሰዎች፣ ወደ ነብዩ ﷺ ይበልጥ ቅርብ የሆኑት ሰዎች ይሆናሉ። ምክንያቱም በእነሱ ሰበብ ሰለዋት ላወረደው ለእያንዳንዱ ሰው የሚያገኘውን አጅር እነሱም በተደራቢነት ያገኛሉና።
በዚህም ምክንያት በአላህ ዘንድም ሆነ በአላህ መልክተኛ ﷺ ዘንድ ያላቸው ደረጃና ክብር እጅግ የላቀ ይሆናል።" 💚
ሰለዋት አውርዱ ሌሎችንም አስታውስ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم 💚
Alhamdulillahበሰዎች መካከል በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን የሚያሰራጩ እና የሚያስታውሱ ሰዎች፣ ወደ ነብዩ ﷺ ይበልጥ ቅርብ የሆኑት ሰዎች ይሆናሉ። ምክንያቱም በእነሱ ሰበብ ሰለዋት ላወረደው ለእያንዳንዱ ሰው የሚያገኘውን አጅር እነሱም በተደራቢነት ያገኛሉና።
በዚህም ምክንያት በአላህ ዘንድም ሆነ በአላህ መልክተኛ ﷺ ዘንድ ያላቸው ደረጃና ክብር እጅግ የላቀ ይሆናል።" 💚
ሰለዋት አውርዱ ሌሎችንም አስታውስ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه و
ሶለላህአለይወሰለም
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የአላህ ባሮች፤ ይህ በአዳማ ከተማ ቦሌ ለሚገኘው የሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ የተከፈተ ይፋዊ ማስተባበሪያ ግሩፕ ነው። መስጂድ የአላህ ቤት፣ የኢባዳ ቦታ እና የኡማው መሰብሰቢያ ማዕከል በመሆኑ ለዚህ የተቀደሰ ቦታ የሚሆን መሬት ለመግዛት መረባረብ ትልቅ እና ዘላቂ ምንዳ የሚያስገኝ ታላቅ የኸይር ስራ ነው። በዚህ የኸይር ስራ ላይ አላህ በሰጣቹ አቅም ልክ የበኩላችሁን ድርሻ ለመሸፈን በመነየት እና ድጋፍ በማድረግ፣ ሌሎች የሚነይቱ ወንድም እህቶችንም አድ በማድረግ እና ይህ የኸይር ስራ አላህ በስኬት እንዲያጠናቅቅልን ዱዓ በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ተወጡ።
مَّثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنبُلَةٍ مِّائَةُ حَبَّةٍ ۗ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ
የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ (ሱረቱል በቀራህ፥ 261)
عَنْ عُثْمَانَ بْنِ عَفَّانَ، قَالَ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ يَقُولُ مَنْ بَنَى لِلَّهِ مَسْجِدًا بَنَى اللَّهُ لَهُ مِثْلَهُ فِي الْجَنَّةِ
ዑስማን ቢን ዐፋን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ — «ለአላህ ብሎ መስጂድ የገነባ ሰው፣ አላህ በጀነት ውስጥ ለእሱ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል።»
📚 ኢብኑማጃህ 736, ሙስሊም፣ ነሳኢ ሌሎችም ዘግበውታል
https://t.me/hijra_mesjid
528 · Ссылка
click to show
click to show
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🕌🕌🕌🕌ሰ በ ር
ዜ ና
👇👇👇👇👇👇👇👇
እነሆ ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ዘመቻ🌷🌷🌷
🕌🕌🕌🕌እነሆበዚሁ ግሩፕ በሰዱር ቢላል መስጂድ ገቢማሰባሰብያ ግሩፕ ሞቅ ያለ የደዕዋና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል
👉👉👉ቀን ሀምሌ 8/2018 አ/ል ወይም ሙኸረም30/ሰፈር 1/1448አ/ሂ
⏱⏱⏱⏱ሰአት ከምሽቱ 03:30
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
🎤🎤🎤🎤 በኡስታዝ አቡ ዐብደሏህ ሳዲቅ አሏህ ይጠብቀው
👍👍👍👍👍እነሆ ይህ መልእክት የደረሰው ሁሉ ላልደረሰው እንዲያደርስ በአሏህ ስም እንጠይቃለን።
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 አሏህ በሰላም አድርሶን ሰምተን ምንጠቀም ያድርገን🤲🤲🤲🤲
ኢንሻ አሏህ እንገነባዋለን
https://telegram.me/sedureBilaleMesjid
Фотография
click to show
click to show
👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል
የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን
➶➶ እና ↙️↙️↙️
ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን
❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵
【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】
📝 قال شيخنا الشيخ محمد حياة الولوي حفظه الله تعالى፡
📝 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦
🏝 «أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحوا وإذا وجدوها راحوا مثلهم مثل الرضيع إذا فقد ثدي أمه صاح وإذا وجده راح» اه ¹
🏝 «ኢኽዋኖች ዘንድ ከአሳሳቢ ነገሮች ወንበር ላይ ከፍ ማለት ❴ስልጣን መያዝ ነው።❵ ወንበሯን ያጡ ጊዜ ይጮሃሉ። ያገኟት ጊዜ ደግሞ ይረካሉ። ምሳሌያቸው እንደሚጠባ ህፃን ነው። የእናቱን ጡት ያጣ ጊዜ ይጮሃል። ያገኘው ጊዜ ያርፋል (ዝም ይላል)»
📚 ₁الدرة البهية صـ ٣٠
🏖 ምንኛ ያማረ እና ተጨባጩን ያማከለ ምሳሌ ነው። ኢኽዋኖች ማለት ትላልቅ ህፃናት ናቸው። በሀገራችን ያሉት ኢኽዋኖች ስልጣን በተነፈጉበት ጊዜ በማለቃቀስ ስንቱን ህዝብ መስዋዕትነት አስከፈሉ ስልጣኗን ሲያገኙ ግን ፀጥ አሉ። ልክ እንደህፃኑ ጡቱን ሲያጣ አልቅሶ አባቱን እህቶቹን ወንድሞቹን ሌሎችም በቤት ያሉትን በለቅሶው ይሰበስብና ጡቱን ሲያገኝ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ይላል ለሱ ብለው የተሰበሰቡትን ማመስገን አንኳን አይችልም። ኢኽዋኖችም ልክ እንደዚሁ ናቸው።
💡 እውነትም የሽማግሌ ህፃናት ናቸው።
📝 አቡ ዒምራን
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
14.3K · Файл
هِجْرَانُ_أَهْلِ_الْبِدَعِ_وَمُفَاصَلَتُهُمْ،.pdf · 930 KB · click to show
هِجْرَانُ_أَهْلِ_الْبِدَعِ_وَمُفَاصَلَتُهُمْ،.pdf · 930 KB · click to show
📝 አዲስ ሪሳላ ተለቀቀ!
📜 هِجْرَانُ أَهْلِ الْبِدَعِ وَمُفَاصَلَتُهُمْ،
📝 إِعْدَادُ وَجَمْعُ : الشَّيْخِ أَبي طَلْحَةَ أَبِي ذَرِّ بْنِ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإتْيُوْبِي الْوَلَّوِيّ عَفَا اللهُ عَنْهُْ وَعَنْ وَالِدَيْهِ آمِيْن
📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ጦልሓ አቡ ዘር ኢብኑ ሐሰን ኢብኑ ኢማም አል-ኢትዮጵይ አል-ወሎውይ አ'ሏህ እሳቸውንም ወላጆቻቸውንም ይቅር ይበል ኣሚን!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17679
14.5K · Аудио
የጥንቃቄ መልእክት1.mp3 · 6.0 MB · click to show
የጥንቃቄ መልእክት1.mp3 · 6.0 MB · click to show
አስቸኳይ የማስጠንቀቂያ መልእክት
ለብዙዎች አዳርሷቸው
በዚህ ሰሞን ብዙዎች አመት ለአመት የለፉበት ሀብታቸው በደቂቃዎች ውስጥ እየተዘረፉ ነው
https://t.me/+6-Zd8huIIvZhN2Vk
3.4K ·