English
Open in Telegram
AAmhara Revenue Bureau

Amhara Revenue Bureau

@bureauof · channel · Business · indexed since 2026-10-02
6 617subscribers
1 485average post reach
22.4%ER — reach to subscribers
49posts in 30 days
Photo
Photo
Photo
ኢትዮጵያን የሚመስል ስብጥር ያለውና የተፎካካሪ ፓርቲ አባላትን ያቀፈ የመደመር መንግሥት ካቢኔ 1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር 2. ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 3. አቶ አዲሱ አረጋ፦ የግብርና ሚኒስትር 4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፦ የገንዘብ ሚኒስትር 5. መሐመድ እድሪስ ፦ የመከላከያ ሚኒስትር 6. ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፦ የትምህርት ሚኒስትር 7. ሀና አርያስላሴ ፦ የፍትህ ሚኒስትር 8. ያስሚን ወሃብረቢ፦ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር)፦ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 10. ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፦ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 11. ዶክተር መቅደስ ዳባ፦ የጤና ሚኒስትር 12. አቶ አወሉ አብዲ፦ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር 13. ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ፦ የገቢዎች ሚኒስትር 14. አቶ በረከት ፍሰሃጽዮን፦ የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 15. ሰላማዊት ካሳ፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 16. ወይዘሮ ዓለምፀሐይ ጳውሎስ፦ የማዕድን ሚኒስትር 17. አቶ ሳዳት ነሻ፦ የሎጅስቲክስ ሚኒስትር 18. ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ፦ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 19. አቶ ሙሳ አደም፦ የሰላም ሚኒስትር 20. ወይዘሮ ፍሬህይወት ታምሩ፦ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 21. ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን፦ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 22. ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ(ዶ/ር)፦ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር)፦ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር
4 · 1.7K ·
Photo
Photo
Photo
Photo
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶች ሰጥተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦ 1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ 2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር 3) ወ/ሮ እናትአለም መለስ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልገግሎት ሚኒስትር 4) አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር
2 · 1.7K ·
A
Video
IMG_8180.MP4 · 3.7 MB
ለድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቫትና ኤክሳይዝ ታክስን ያካተተ ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ! How to get a receipt after paying for a post-paid service using telebirr? #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Postpaid #telecombill
2 · 1.7K ·
Amhara Revenue Bureau
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
829 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ መስከረም 30/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የጉምሩክ ኮሚሽን ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 487.6 ሚሊዮን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 341.4 ሚሊዮን ብር የወጭ፤ በድምሩ 829 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አዳዲስ እና ልባሽ ጨርቆች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግብርና ምርቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣ መድኃኒት፣ ማዕድናት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት እና የውጭ ሀገር ገንዘቦች ይገኙበታል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ የገቢ እና የወጭ ኮንትሮባንድን በመቆጣጠር ድሬድዋ፣ ሞያሌ እና አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዙ በቅደም ተከተላቸውም 335 ሚሊዮን፣ 138 ሚሊዮን እና 133 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዝ ችለዋል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በክልል ፖሊስ አባላትና ህብረተሰቡ ባደረጉት የጋራ ጥረት በፍተሻ፣ በጥቆማ እና በበረራ የተያዙ ሲሆን የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 25 ተጠርጣሪዎች እና 14 ተሽከርካሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን በዚህ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ለተሳተፉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች እና አመራሮች፣ የክልልና የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም ለመላው ህዝባችን ምስጋናውን ያደርሳል፡፡
995 ·
Photo
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ አመራሮችን በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል መስከረም 30/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በዚሁ መሰረት በገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታነት እያገለገሉ የሚገኙት ወ/ሮ መስከረም ደበበ በድጋሚ የሚኒስቴሩ የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ተሾመዋል። የገቢ ዘርፍ አመራር ቀጣይነት ለገቢ ሥርአቱ መሠረት ነው ። እንኳን ደስ ያለን! መልካም የስራ ዘመን!
1.1K ·
A
Photo
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ አመራሮችን በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል መስከረም 30/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በዚሁ መሰረት በገቢዎች ሚኒስቴር በኢ-ዳታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታነት እያገለገሉ የሚገኙት አቶ ዳዊት ውብሸት በድጋሚ የሚኒስቴሩ የኢ-ዳታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ተሾመዋል። የገቢ ዘርፍ አመራር ቀጣይነት ለገቢ ሥርአቱ መሠረት ነው ። እንኳን ደስ ያለን! መልካም የስራ ዘመን!
1 · 1.2K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count