English
Open in Telegram
ሰሰሊሖም📚

ሰሊሖም📚

@bwthought · channel · indexed since 2026-10-04
4posts in 30 days
88posts in the index
Active channel: 4 posts in the index in 30 days, cited by 2 venues all time.

About the channel

ID2306746663
Formerly«Sofi cloth store»

Key numbers

0
subscribers
4
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 17
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #9 675 788 · #34 572 in language

Audience

Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

አይዞን! የሚያኖረን ተስፋ ነው፤ ነገ የሚባል ተስፋ! ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ ከጥርጣሬና ከፍርሃት የጸዳ ቀላል መንገድ አይደለም። የሰው ልጅ ሕይወት ውበት ያለውም በዚህ ውስጣዊ ተቃርኖ ውስጥ ነው። ዛሬ የከበደውን ኑሮ እና በውስጣችን የሚመላለሰውን የድካም ስሜት ወደ ፊት የሚያሻግረው "ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል" የሚል የተስፋ ብርሃን ነዉ። ነገር ግን "ነገ" የምትለው ቃል ስፍር…ስለ ስምና ዝናህ ሳይሆን ስለ ባህሪህ ተጨነቅ ! ምክንያቱም ባህሪ ማንነትህ ሲሆን ዝናህ ግን ሌሎች ስላንተ እሚያስቡት ነውና !"ህይወት የማስመሰልና የስላቅ ድግስ መሆኗን ስገነዘብ በቅን ልቦና ንፅህናዬን ይዤ በመቅረቤ ተሸማቀቅኩ" ✍️ ፍራንዝ ካፍካ”ቁም ነገሩ ከየት እንደመጣህ አይደለም፣ ዋናው ቁም ነገር ወደ የት እንደምትሄድ ማወቅህ ነው” ✍️𝙱𝚛𝚒𝚊𝚗 𝚃𝚛𝚊𝚌𝚢ዶይስቶይቭስኪ አንድ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ይጀምራል፦ ‹‹ዓለም እንደ እናታችሁ አይደለችም ንዴታችሁን የመታገስ አመል የላትም፤ ቢርባችሁ ደርቃችሁ ትቀራላችሁ እንጂ ማንም ግድ አይሰጠውም!። እናት ግን ቀን ላይ ተናዳችሁ ትጮኹባታላችሁ፤ እናም ማታ በቀኑ መጨረሻ ሁሉንም እረስታ እራት ታቀርብላችኋለች..››ህይወት ያለዉ ተስፋ ውስጥ ብርታት አለ። ህይወት ያለዉ ተስፋ ዉስጥ ጥንካሬ እና ለለውጥ መትጋት አለ። ህይወት ያለዉ ተስፋ ዉስጥ ህይወት ያለዉ ብርሃን አለ። ሌላው የሞተ ተስፋ ስስታዊ ምኞት ነው። ምኞት ከጉጉት የዘለለ ስኬት የለዉም ። ምኞት ረሀብተኛ ጓዳ ታቅፎ ወርቅ ወደሞላው የተቆለፈ የሰዉ ካዝና እያፈጠጡ ማፏሸክ ነው:: ✍️ ሃዋዝ የሻነህAll posts →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
20.10.2026first seen · «ሰሊሖም📚» @bwthought
03.11.2024created as «Sofi cloth store» · from the venue's own feed
Archive by month · 19

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count