Condominuim Market in Addis Ababa
Photo
ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም
✔️ ስፋት : 86m2
✔️ የተፈቀደለት አገልግሎት : ለመኖርያ
✔️ የሚገኝበት ወለል : 1ኛ
✔️ የቤቱ አይነት: G7
✔️ ቦታው : ከዋናው የቱሉ ዲምቱ መንገድ 30 ሜትር የማይርቅ እና መስቀለኛ ላይ የሚገኝ ከስሩ ባንክ ያለው
✔️ የሸገር ዲጂታል ካርታ የጨረሰ፣ ስም መዞር የሚችል
✔️ 20,000 ብር ከተከራየ ሁለት ዓመት ሊሆነው ነው (እስከ 30,000 ብር የሚከራይ)
✔️ ውስጡ ፓርቲሽን የሌለው (ለንግድ የተከራየ)
✔️ የአቢሲኒያ ባንክ ብድር 3 ሚሊዮን ያለበት
✔️ ዋጋ: 6.3 ሚሊዮን
🔑ባለቤት በውስጥ መስመር ያገኛሉ
1.7K ·