GIF
pedreiro-construction.mp4 · 122 KB · click to show
658 · pedreiro-construction.mp4 · 122 KB · click to show
ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
File
Extrenal_vacancy_09_08_2024_a4840b9198.pdf · 916 KB · click to show
1 · 685 · Extrenal_vacancy_09_08_2024_a4840b9198.pdf · 916 KB · click to show
ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
Photo
click to show
click to show
ዘቅዱስ ያሬድ መጋቤአእላፍ
👉 ጉባኤ ቃና
ፈሊሐ ደመ ክንፍ በርእስ ዘዮሐንስ ዘዘገሠፀ ገሠፀ።
እስመ እስመ ዮሐንስ ሊቅ ተመትሮ ራሕፀ ዘካርያስ ርሕፀ።
ትርጓሜ
የሚቆጣ ሔሮድስ በተቆጣው ዮሐንስ ራስ የክንፍ ደም መፍላት፣
ሊቅ ዮሐንስ የዘካርያስ ብስጭት መቆረጥን ስለተበሳጨ ነው እኮን።
ምስጢር
ሰም÷ አንዱን ሊቅ አንዱ ግብዝ ይነሳና ይዘልፈዋል ይገሥፀዋል ያም ሊቅ ደሙ ይፈላል ምክንያቱም በጣም ስለተበሳጨ ነው።
ወርቅ÷ ዛሬ መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ወልደ ዘካርያስ "ኢይደልወከ ታውስብ ብእሲተ እኁከ ፊልጶስ "ብሎ በአደባባይ ባለጌውን ሔሮድስን በገሠፀው ጊዜ በሔሮድያዳ ምክንያት ግብዙ ሔሮድስ ታላቁን ነቢይ ዮሐንስን እንደ አባቱ ዘካርያስ በሰይፍ ቢያስቆርጠው የተቆረጠች ራሱ ክንፍ አውጥታ እየበረረች ወንጌልን አስተምራለች ማለት ነው።
👉@betekidusyared
1 · 594 · ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
Photo
click to show
click to show
"In the beginning God created the heaven and the earth." - Genesis 1:1
642 · ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
ኑ አብረን እንሰደድ!
‹‹ስፍነ እዜኑ እግዝእትየ ዘረከቡኪ በፍኖት፣
ዋዕየ ፀሐይ ዘመዓልት ወቍረ ገዳም ዘሌሊት፣
ወምስለ ዝንቱ ኵሉ አመንደቡኪ ፈያት፣
ገብርኪሰ ሶበ ሀሎኩ በውእቶን ዓመታት፣
እምፈተውኩ ይርከበኒ ምስሌኪ ስደት፣››
ትርጉም፡-
እመቤቴ ማርያም ሆይ! በመንገድ ያገኙሽን የቀን
ፀሐይ ሙቀትና የሌሊት ምድረ በዳ ብርድን ስንቱን እናገራለሁ?
ከዚህ ሁሉም ጋር ሽፍቶች አስቸገሩሽ በነዚያ ዘመኖች እኔ ባሪያሽ ብኖር ኖሮስ ከአንቺ ጋር ስደት እንዲያገኘኝ በወደድኩ ነበር፡፡ (እን ሰቆ ድን)
እንኳን አደረሳችሁ ብለናል
1 · 861 · ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
Photo
click to show
click to show
👏👏👏👏👏👏👏
ወበእንተዝ ኀሠሥኩ አዕሚርየ ኪያከ፤
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዐኒ ቃለከ።
928 · ᴄᴏɴsᴛʀᴜᴄᴛɪᴏɴ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ
File
የስመ_ንብረት_ዝውውር_አፈፃፀመ_መመሪያ_ቁጥር_4_06.pdf · 629 KB · click to show
2 · 736 · የስመ_ንብረት_ዝውውር_አፈፃፀመ_መመሪያ_ቁጥር_4_06.pdf · 629 KB · click to show
ደምፀ
https://vm.tiktok.com/ZMAeg34Yg/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ነጽርዋ 😂😂😂😂😆😂😆
519 · ደምፀ
Reply❗ቢያውቋቸው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ወሳኝ #ድረገፆች
ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት
አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮ
እንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና
በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ ለመጠቀም
የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት
የማያውቋቸው💪
464 ·