13 August 2026
14 August 2026
16 August 2026
17 August 2026
ሰላም የኩል ፋሽን አካዳሚ ቤተሰቦች! እንዴት ናችሁ?
በነገው እለት ማለትም ነሐሴ 12 ቀን (እለተ ማክሰኞ) የአሸንዳ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ የቪዲዮ ቀረጻ አዘጋጅተናል።
በቀረጻው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎቻችንና ቤተሰቦቻችን፡
ጸጉራችሁን በአሸንዳ ስታይል በራሳችሁ ተሰራችሁ፣
የባህል አልባሳትና ሙሉ የአሸንዳ አክሰሰሪዎችን አሟልታችሁ፣
በነገው እለት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ባለው ጊዜ መገፕት የምትችሉ በቴሌግራም አድራሻችን @natiban ላይ ኢንቦክስ በማድረግ አሳውቁን።
እናመሰግናለን!
19 August 2026
Ссылка
click to show
click to show
ሰላም የኩል ፋሽን ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ። ይህንን የቴሌግራም ግሩፕ ልናጠፋው ስለሆነ አዳዲስ የስራ መረጃዎችንም ሆነ መልዕክቶች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሜምበር እንድትሆኑ እናሳስባለን። ይሄ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቆየው እስከ ነሃሴ 20/2018 ዓም ብቻ ነው። እናመሰግናለን።
https://t.me/coolfashionschool
Ссылка
click to show
click to show
Hello, Cool Fashion family! How are you?
Since we will be deactivating this Telegram group, we encourage you to join our channel by clicking the link below so you don't miss out on new job updates and announcements. This Telegram group will remain active only until August 26, 2026. Thank you! https://t.me/coolfashionschool
Ссылка
click to show
click to show
ሰላም ናይ ኩል ፋሽን ከመይ ኣለኹም። ነዚ ናይ ቴሌግራም ግሩፕ ክነጥፍኦ (ክንዓጽዎ) ስለ ዝኾነና፡ ሓደቲ ናይ ስራሕ ሓበሬታታት መልእኽትታትን ንኽበጽሐኹም፡ ኣብ ታሕቲ ዘሎ ሊንክ ብምጥዋቕ ኣባል (ሜምበር) ክትኾኑ ነታሓብ። እዚ ናይ ቴሌግራም ግሩፕ ዝጸንሕ ክሳብ ነሓሰ 20/2018 ዓ.ም ጥራሕ እዩ። የቀንየልና። https://t.me/coolfashionschool
Ссылка
click to show
click to show
Nagaa fayyaa, maatii Cool Fashion! Akkam jirtu?
Groupii Telegram kana waan cufnuuf, odeeffannoowwan hojii haarayaa fi dhaamsawwan adda addaa akka isin ga'uuf, linkii gadii tuquun miseensa akka taatan isin beeksisna. Groupiin Telegram kun kan turu hanga Hagayya 20/2018 (Nefase 20/2018 A.L.I) qofaaf. Galatoomaa! https://t.me/coolfashionschool
20 August 2026
24 August 2026
27 August 2026
በመጀመሪያ ለተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን
ቅዳሜ ማለትም በ23/12/2018 ዓ.ም ተቋማችን በ3 ወርና በ6 ወር በፋሽን ዲዛይን ፤በሜካፕ፣ በጥፍርና በአይላሽ ያሠለጠናቸውን ባለሙያዎች ልደታ አካባቢ አዋሽ ባንክ ላይ የምርቃት ፕሮግራሙ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ተመራቂዎቻችን ጠዋት ከ2፡00-3፡00 የፎቶ ፐሮግራም እና ከ3፡00-6፡00 ተለያዩ አናኝ ፕሮግራሞችና በታዋቂ አርቲስቶች በደማቅ ሁኔታ ይካሔዳል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ማንኛውም ተመራቂ ተማሪ ሳያረፍድ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በሰዓቱ አምሮና ተውቦ መገኘት አለበት፡፡
457 · 28 August 2026
31 August 2026
Ссылка
click to show
click to show
ሰላም የኩል ፋሽን አካዳሚ ቤተሰቦች!
አሁን ላይ እየተጠቀማችሁበት ያለው ይህ የቴሌግራም ግሩፕ በቅርቡ አገልግሎት መስጠቱን ስለሚያቆም፣ እስከ መስከረም 1 ቀን ድረስ ከታች ወዳስቀመጥነው የቴሌግራም ቻናል ጆይን አድርጉ፡፡ አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎች፣ የቪዲዮ ሹቶችና ሌሎች ተያያዥ የፕሮዳክሽን እድሎች እንዳያመልጧችሁ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጠቅማችሁ ወደ አዲሱ የቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
https://t.me/coolfashionschool