id 2130514356🖌️✨ New Artwork ፣
ሰላም ቤተሰቦቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙌
ከእምነት፣ ከመስዋዕትነት እና ከድኅነት የተነሳ የተሰራ አዲስ ስዕሌን በደስታ እካፍላችኋለሁ።
ይህ ስራ የመስቀልን እና የእሾህ አክሊልን ትርጉም ይገልጻል — የመከራ፣ የፍቅር እና የሰውን ድኅነት ያመጣ ከፍተኛ መስዋዕት ምልክቶች : - የሚፈሰሰው ደም የተከፈለውን ዋጋ ይወክላል፣ ብርሃኑም ተስፋን፣ ጸጋን እና አዲስ ሕይወትን ያሳያ
ያፌትዬ I'm proud of you🥰🥰🥰

Wendme 💪