English
Open in Telegram
YYeka Education

Yeka Education

@dam76 · channel · Education · indexed since 2026-07-19
47 359subscribers
8 891average post reach
18.8%ER — reach to subscribers
5posts in 30 days
Y
Yeka Education
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
✔️🔤የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር ⭐️" Plan your work, work your plan." ⌨️⌨️⌨️⌨️   🔤🔤🔤 🤩🤩🤩🤩🤩 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
216 · 31.9K ·
Y
Yeka Education
Video
18.5 MB
🥏#MoE 🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። 🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። ✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ ✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ ✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች ✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። #MoE ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም Our Channel 👇👇👇 https://t.me/dam76
82 · 37.2K ·
Y
Yeka Education
GIF
animation.gif.mp4 · 23 KB
🛎እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 💙አዲሱ አመት 🖍የሰላም 🖍የፍቅር 🖍የመቻቻል 🖍የመተሳሰብ 🖍የአንድነት 🖍የለውጥ እና 🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!! 🎆መልካም አዲስ አመት Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76
60 · 23.4K ·
Y
Yeka Education
Photo
2️⃣0️⃣Common physical quantities along with their corresponding SI units: ✅Length - Meter (m) ✅Mass - Kilogram (kg) ✅Time - Second (s) ✅Electric Current - Ampere (A) ✅Temperature - Kelvin (K) ✅Amount of Substance - Mole ✅Luminous Intensity - Candela ✅Area - Square meter (m2) ✅Volume - Cubic meter (m^3) ✅Speed - Meter/second (m/s) ✅Acceleration - Meter per second squared (m/s^2) ✅Force - Newton (N) ✅Energy - Joule (J) ✅Power - Watt (W) ✅Electric Charge - Coulomb ✅Electric Potential - Volt (V) ✅Electric Resistance - Ohm (Ω) ✅ Frequency - Hertz (Hz) ✅Pressure - Pascal (Pa) ⭐️Density - Kilogram/ cubic meter (kg/m^3) ✅Our telegram channel 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 🫴🫴🫴🫴🫴🫴 https://t.me/dam76
59 · 15.5K ·
Yeka Education
Photo
🎇የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። 🎇(መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።  🎇ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡ የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህን መሰረት በማድረግ መወሰኑን ገልጿል።
30 · 18.4K ·
Y
Photo
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ይጀመራል። 🥏 ተማሪዎች ለመማር 🎾 መምህራን ለማስተማር 🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። 🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇 Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76
30 · 28.1K ·
Y
Yeka Education
Photo
🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹 🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and new opportunities to build a brighter future for ourselves and our beloved Ethiopia. 🇪🇹 🌘 To our students: Be curious, be brave, ask questions, work hard, and never be afraid to make mistakes. Every small step you take today brings you closer to your dreams. 🌒 To Student families: Your encouragement, love, and support give children the confidence to learn and succeed. Together, we can help them reach their full potential. 🌕To our teachers: Your patience, dedication, and guidance shape not only students' minds, but also their character and future. Thank you for inspiring the next generation. 🖍Together, we learn. 🖍 Together, we grow. 🖍 Together, we build a brighter Ethiopia. 🇪🇹 🎾Frst day of school!🎉 Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76
26 · 21.7K ·
Y
Yeka Education
Photo
Photo
#ምደባ 🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። 🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። 🪀በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። 🪀ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። 🎾ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76
48 · 21.7K ·
Y
Yeka Education
Photo
Photo
🎾ሪሚዲያል (Remedial) ⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም 🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ 🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ  ሆነው  ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል። 🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences Our Channel 🥏🥏🥏🥏🥏 https://t.me/dam76
68 · 22.5K ·
Y
Yeka Education
Photo
✅20 LESSONS WHY YOU SHOULD START READING. ✅1. READ TO Acquire knowledge. ✅2. READ TO Improve memory. ✅3. READ TO Strengthen critical and Analytical skills. ✅4. READ TO Advance your career. 👍5. READ TO Improve writing skills. ✅6. READ TO Reduce stress and anxiety. ✅7. READ TO Improve focus and concentration. 🪫8. READ TO Boost Inspiration and Motivation. ✔️9. READ TO Learn at your own pace. ✔️10. READ TO Stimulate Imagination. ✔️11. READ TO Improve conversation skills. ✔️12. READ TO Become more empathetic. ✔️13. READING HELPS you Sleep better. ✅14. READING helps you secure a Source of companionship. 🪫15. READING Increases your lifespan. ✅16. READING Connects you to the right people. 🔋17. READING helps you in judging others ✅18. READING improves your experience ✅19. READING provides more insight about life than meets the eye ⭐️20. READERS are leaders😍 🔠🔠🔠🅰️  🔠🔠🔠 ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
39 · 13.8K ·
Y
Yeka Education
Photo
#ምደባ 🎾በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 🏐1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 🥏የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ። 🥏2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement 🎾3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን። ትምህርት ሚኒስቴር Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76
54 · 22.9K ·
Y
Yeka Education
Photo
⭐️በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ✅ ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ  ይኑራችሁ ✅የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ። ✅እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማሳካት እፈልጋለሁ? ✅በዓላማ የሚያጠና ተማሪ በትኩረት ያነባል፣ የተሻለ ያስታውሳል፣ ጊዜውን አያባክንም። ➡️ ምሳሌ፡- “ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ አጠናለሁ” ከማለት ይልቅ “የሰው ልጅ ልብ እንዴት እንደሚሰራ ••• እረዳለሁ” በሉ። 🇪🇸 2. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ ✔️ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ ➡️ ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። ➡️ ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። ➡️ በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 📌 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። ⏰ 3. ጊዜያችሁን በጥበብ አስተዳድሩ ✅ጊዜ ትልቁ ሀብት ነው። ስኬታማ ተማሪዎች ተነሳሽነትን አይጠብቁም - የራሳቸውን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጅተው በዚያ ይመራሉ። 📌 ጊዜያችሁን በጥበብ ለመጠቀም የሚከተሉትን ቴክኒኮች/ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ ➡️ አእምሮአችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ ከ25–50 ደቂቃዎች ያህል በትኩረት አጥኑ። ➡️ በመካከል አጭር እረፍት ውሰዱ። ➡️ ከባድ ለሆኑ ትምህርቶች ቅድሚያ ስጡ #️⃣አስተውሉ: በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 🗓 4. አስቀድማችሁ በማቀድ በተደራጀ ሁኔታ አጥኑ 🔤ግልጽ የሆነ እቅድ ጭንቀትን ይቀንሳል፤ በራስ መተማመንንም ይጨምራል። ➡️ ማስታወሻ ደብተር ወይም እቅድ ማውጫ ተጠቀሙ። ➡️ ትላልቅ የጥናት ተግባራትን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች ከፋፍሏቸው። ➡️ ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የጥናት ግቦችን አዘጋጁ። 📌 ጊዜያችሁን ስታቅዱ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ትቆጣጠራላችሁ። 🔁 5. አዘውትራችሁ ከልሱ 🔤መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። ➡️ በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። ➡️ ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። ➡️ ያለፉ ጥያቄዎችን በመስራት ተለማመዱ #️⃣አስተውሉ:  አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። ✅ 6. ማንበብ ብቻ ሳይሆን ለልምምድ ትኩረት ስጡ ✔️በተለይ እንደ ሂሳብ፣ ፊዚክስ ወይም ኬሚስትሪ ላሉ ትምህርቶች ልምምድ ሁሉም ነገር ነው። ➡️  ኘሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረት አድርጉ Solve Problems ➡️ ማስታወሻዎችን (notes) ሳትመለከቱ እራሳችሁን ፈትሹ ➡️ ከስህተቶቻችሁ ተማሩ 📌 ስህተቶች ውድቀቶች አይደሉም—ምርጥ አስተማሪዎች ናቸው። ✔️ 7. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። ➡️ ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። ➡️ ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። ➡️ በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። 📌  ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 💪 8. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ ✔️የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። ➡… Read in full →
103 · 7.4K ·
Y
Yeka Education
Photo
🎚የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለንባብ ከተናገሩት ✅1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅4. “ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”  (ማልኮምኤክሥ) ✅5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ) 🌟6 “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ) 🔇7. “መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ) ✅8. “ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ) ✅9. “ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ) ⭐️10. “አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን) ✅11. “ለአንድ ጨቅላ ልጅ መፅሐፍ እንዲያነብ ከማድረግ በላይ ልንሠጠው የምንችለው ትልቅ ሥጦታ የለም።”(ሜይ ኤለን ቼሥ) ✅12. “አንድ መፀሀፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።”(ቬራናዛሪያን) (ፎቶ👉ቤተ መጽሀፍት በቻይና😮) ⌨️⌨️⌨️⌨️ ⌨️⌨️⌨️ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
45 · 5K ·
Y
Yeka Education
Photo
👍Compound Microscope parts and functions 1️⃣Eyepiece (ocular lens) have a magnification between 5x & 30x. 2️⃣Monocular support that holds & connects the eyepieces to the objective lenses. 3️⃣Arm: Supports the microscope head and attaches it to the base 4️⃣Nosepiece: Holds the objective lenses & attaches them to the microscope head. 5️⃣Base: Bottom base of the microscope 6️⃣Objective lenses: each with different magnification levels. 4x, 10x, 40x, and 100x 7️⃣Specimen or slide: The object used to hold the specimen 8️⃣Stage adjust on most compound microscopes. 9️⃣Stage clips hold the slide in place on the mechanical stage. 1️⃣0️⃣Condenser:  condenses the light 1️⃣1️⃣Coarse and fine adjustment : Adjusts the focus of the microscope. 1️⃣2️⃣Stage Adjusts the position of the mechanical stage 1️⃣3️⃣Mirror: Reflects light into the microscope. 1️⃣4️⃣Diaphragm:used to adjust the amount of light that reaches the specimen . Our Channel 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 https://t.me/dam76
❤34
65 · 12.7K ·
Y
Yeka Education
Photo
⭐️ቻናላችን 4️⃣7️⃣🔤(47,000) ደርሷል 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ለአመታት ✅የትምህርት እድሎችን ✅መማሪያ መጽሀፍቶችን ✔️ጠቅላላ እውቀቶችን ✔️ሞዴል ፈተናዎችን ➡️የስራ ማስታወቂያዎችን በአግባቡ ሲያደርስ ቆይቷል 🔤በ2019 ዓ/ም በአዲስ መልኩ ይቀጥላል። 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
❤16🎉10👍9✍3🔥2
1 · 7.4K ·
Y
Yeka Education
Photo
😊ታላላቅ የዓለም መሪዎች፣ ፈላስፎች እና ስኬታማ ሰዎች አባባሎች ============ ✅ታላላቅ የዓለም መሪዎች፣ ፈላስፎች እና ስኬታማ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያት የተናገሯቸው አባባሎች ለሕይወት ትልቅ ስንቅና መነሳሳትን የሚፈጥሩ ናቸው። ✅​ስለ ስኬት እና ዓላማ 👏​"የሕይወታችን ትልቁ ስጋት ግባችንን ከፍ አድርገን አለመምታታችን ሳይሆን፣ ግባችንን ዝቅ አድርገን እዚያው ላይ መቅረታችን ነው።" ➡️ ማይክል አንጄሎ 👏​"ስኬት ማለት ከሽንፈት ወደ ሽንፈት ያላንዳች ጉልበት መቀነስ መጓዝ መቻል ነው።" ➡️ዊንስተን ቸርቺል 👏​"ሁልጊዜ ነገሮች ከመሳካታቸው በፊት የማይቻሉ ይመስላሉ።" ➡️ ኔልሰን ማንዴላ ​"ስኬትን ሳይሆን ጠቃሚ ሰው ለመሆን ጣር።" ➡️አልበርት አይንስታይን ✅​ስለ መሪነት እና ለውጥ 👏​"በዓለም ላይ ማየት የምትፈልገውን ለውጥ መጀመሪያ ራስህ ሁን።" ➡️ማህተማ ጋንዲ 👏​"አንድ መሪ ሰዎችን መምራት ያለበት ከበስተጀርባቸው በመሆንና ሌሎች ከፊት እንዲሰለፉ በማድረግ ነው፤ በተለይም ስኬት ሲመዘገብና መልካም ነገሮች ሲከናወኑ። አደጋ ሲደቅን ግን መሪው ከፊት መቆም አለበት። ያኔ ሰዎች መሪነቱን ያከብራሉ።" ➡️ኔልሰን ማንዴላ 👏​"ብቸኛ እውነተኛ ጥበብ ምንም ነገር አለማወቅህን ማወቅህ ነው።" ➡️ ሶቅራጥስ ✅​ስለ ስራ እና ቁርጠኝነት 👏​"ጊዜህ ውስን ነው፣ ስለዚህ የሌላ ሰውን ሕይወት በመኖር አታባክነው።" ➡️ ስቲቭ ጆብስ 👏​"ታላቅ ስራ ለመስራት የምትችለው የምትሰራውን ስራ ስትወደው ብቻ ነው።" ➡️ስቲቭ ጆብስ 👏​"እንቅፋቶች ማለት ግብህን ከዓይንህ ስታርቅ የምታያቸው የሚያስፈሩ ነገሮች ናቸው።" ➡️ሄንሪ ፎርድ 👏​"ትላንት ወድቀህ ከሆነ ዛሬ ተነሳ።" ➡️ ኤች. ጂ. ዌልስ ✅​ስለ እውቀት እና ትምህርት 👏​"ትምህርት ዓለምን ለመለወጥ ልንጠቀምበት የምንችለው እጅግ ኃያል መሣሪያ ነው።" ➡️ኔልሰን ማንዴላ 👏​"ነገ እንደምትሞት ሆነህ ኑር፤ ለዘላለም እንደምትኖር ሆነህ ተማር።" ➡️ማህተማ ጋንዲ 👏​"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፤ መወያየት ዝግጁ ያደርጋል፤ መጻፍ ደግሞ ጥንቁቅ ያደርጋል።" ➡️ፍራንሲስ ቤከን ​ምንጭ ።፦ማህበራዊ ሚዲያ 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 🫴🫴🫴🫴 https://t.me/dam76
❤31👍13🏆4👌4
41 · 6.6K ·
Y
Yeka Education
Photo
🌟Most common Element symbols that might not relate to their names: ✅1. Au - Gold (from the Latin word "aurum") ✅2. Ag - Silver (from the Latin word "argentum") ✅3. Pb - Lead (from the Latin word "plumbum") ✅4. Fe - Iron (from the Latin word "ferrum") ✅5. Sn - Tin (from the Latin word "stannum") ✅6. Cu - Copper (from the Latin word "cuprum") ✅7. Pt - Platinum (from the Spanish word "platina," meaning "little silver") ✅8. Hg - Mercury (from the Greek god "Hermes") ✅These symbols  have historical or linguistic origins that are distinct from their modern names. 🔠🔠🔠🅰️ 🔤🔤🔤 Our Channel 👇👇👇 💙💙💙 https://t.me/dam76
❤16🔥4🤝2✍2
23 · 4.8K ·
Y
Yeka Education
Photo
✔️3️⃣0️⃣ general knowledge questions with answers 1. What is the longest river in the world? A. Amazon River B. Yangtze River C. Nile River D. Mississippi River 📌Answer: C 2. Who painted the Mona Lisa? A. Vincent van Gogh B. Pablo Picasso C. Leonardo da Vinci D. Claude Monet 📌Answer: C 3. Which planet is known as the "Red Planet"? A. Jupiter B. Mars C. Venus D. Saturn 📌Answer: B 4. What is the capital city of Japan? A. Seoul B. Beijing C. Tokyo D. Bangkok 📌Answer: C 5. Who wrote "Romeo and Juliet"? A. Charles Dickens B. Jane Austen C. William Shakespeare D. Mark Twain 📌Answer: C 6. What is the chemical symbol for gold? A. Go B. Gd C. Au D. Ag 📌Answer: C 7. Which country gifted the Statue of Liberty to the United States? A. England B. Spain C. Germany D. France 📌Answer: D 8. What is the largest ocean on Earth? A. Atlantic Ocean B. Indian Ocean C. Arctic Ocean D. Pacific Ocean 📌Answer: D 9. Who developed the theory of relativity? A. Isaac Newton B. Galileo Galilei C. Albert Einstein D. Nikola Tesla 📌Answer: C 10. Which animal is known as the "Ship of the Desert"? A. Horse B. Camel C. Elephant D. Lion 📌Answer: B 11. What is the hardest natural substance? A. Iron B. Gold C. Diamond D. Platinum 📌Answer: C 12. Who was the first person to walk on the moon? A. Buzz Aldrin B. Yuri Gagarin C. Neil Armstrong D. Michael Collins 📌Answer: C 13. Which country is famous for the Great Wall? A. India B. Japan C. China D. Korea 📌Answer: C 14. What is the main ingredient in guacamole? A. Tomato B. Avocado C. Onion D. Lime 📌Answer: B 15. Which element has the chemical symbol "O"? A. Gold B. Oxygen C. Osmium D. Hydrogen 📌Answer: B 16. Who painted the ceiling of the Sistine Chapel? A. Raphael B. Donatello C. Michelangelo D. Botticelli 📌 Answer: C 17. What is the smallest country in the world by area? A. Monaco B. San Marino C. Vatican City D. Malta 📌Answer: C 18. Which sport is known as "the beautiful game"? A. Basketball B. Cricket C. Football (Soccer) D… Read in full →
❤34🙏9🎉3👍3✍1
49 · 6.8K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count