English
Open in Telegram
✨✨​➛ ​ዲን እና እውቀት (Deen & Knowledge) 🔛📖🕋 ☪❔

✨​➛ ​ዲን እና እውቀት (Deen & Knowledge) 🔛📖🕋 ☪❔

@deenandknowledge · channel · indexed since 2026-10-01
342subscribers
20average post reach
5.8%ER — reach to subscribers
105posts in 30 days
𝐈
Photo
✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰 በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗 ✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯
22 ·
𝐈
Photo
🏄‍♂ማለፊያ🏄‍♂ የተሰኘ የእውቁ ደራሲ ፉዓድ ሙና አዲስና አስደማሚ ታሪክ ነገ በእለተ ጁመዓ ሊጀመር ነው🥳 🌟ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉን🌟
16 ·
A
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا قَالَتْ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: ​«الْمَاهِرُ بِالْقُرْآنِ مَعَ السَّفَرَةِ الْكِرَامِ الْبَرَرَةِ، وَالَّذِي يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَيَتَتَعْتَعُ فِيهِ وَهُوَ عَلَيْهِ شَاقٌّ لَهُ أَجْرَانِ» ​(صحيح مسلم وصحيح البخاري) ​«ቁርኣንን በጥሩ ሁኔታ አስተካክሎ  የሚያነብ ሰው ከተከበሩትና ታዛዦቹ መላእክት (ሰፈራህ) ጋር ነው፤ ቁርኣንን እየተንተባተበና እየተቸገረ የሚያነብ ሰው ደግሞ ሁለት ምንዳ (አጅር) አለው።» (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሶሒሕ ሙስሊም)
🥰1
17 ·
𝐈
Photo
🏄‍♂ማለፊያ🏄‍♂ የተሰኘ የእውቁ ደራሲ ፉዓድ ሙና አዲስና አስደማሚ ታሪክ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳 🪶ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🪶     ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
16 ·
አላህዬ 🥹 እሱ ለሱ ሚበጀውን አያቅምና ለኔ ዳረው🥹😂 እዚ እዛ ከሚል 😂
🤣1
10 ·
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐇𝐚𝐝𝐢𝐭𝐡....🦻🫵 ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- قَالَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ إِذَا هَمَّ عَبْدِي بِحَسَنَةٍ فَلَمْ يَعْمَلْهَا كَتَبْتُهَا لَهُ حَسَنَةً، فَإِنْ عَمِلَهَا كَتَبْتُهَا لَهُ عَشْرَ حَسَنَاتٍ إِلَى سَبْعِمِائَةِ ضِعْفٍ، وَإِذَا هَمَّ بِسَيِّئَةٍ فَلَمْ يَعْمَلْهَا لَمْ أَكْتُبْهَا عَلَيْهِ، فَإِنْ عَمِلَهَا كَتَبْتُهَا سَيِّئَةً وَاحِدَةً ‏"‌‏ "አላህ እንዲህ ይላል፦ 'ባሪያዬ አንድን መልካም ስራ ካሰበ (ካልሰራውም እንኳን) አንድ መልካም ስራ እጽፍለታለሁ። ከሰራው ደግሞ ከአስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ አድርጌ እጽፍለታለሁ። አንድን መጥፎ ስራ ካሰበ (ካልሰራው) ምንም አልጽፍበትም፤ ከሰራው ግን አንዲት መጥፎ ስራ ብቻ እጽፍበታለሁ።'" 📚ቡኻሪ 6491 ዘግበውታል
🥰1
15 ·
A
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"ከእናንተ መካከል (ውዱኡን) በተሙሉና (በጥሩ) ሁኔታ አድርጎ፣ ከዚያም፦ ​ أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ ​"አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልላላሁ ወሐደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ወአሽሃዱ አንነ ሙሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉህ።" ​ብሎ የተናገረ ሰው (የጀነት) ስምንቱም በሮች (ይከፈቱለታል)፤ ከፈለገበት በር መግባት ይችላል። ​          ☘️ሶሂህ ሙስሊም (234)
13 ·
A
Video
2.6 MB
ምንድን ነው እናንተ ላጤዎችስ እያላችሁኝ ያላችሁት¿ #እሁድ Vibe loading
😁1
10 ·
𝐈
Photo
📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔ 🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍 🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
13 ·
Photo
🍏ሐላል Online ስራ🍏 🛫ለስራው የሚያስፈልገው🛫 📱ስልክ 💻የናንተ ፍላጎት 🧠አስታውሱ❗️ምንም ነገር የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ሁላችሁም መስራት ትችላላችሁ🔰 💯ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው💯
10 ·
𝐈
Photo
🏄‍♂ማለፊያ🏄‍♂ የተሰኘ የእውቁ ደራሲ ፉዓድ ሙና አዲስና አስደማሚ ታሪክ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳 🪶ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🪶     ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
9 ·
Y
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ለሌሎቹ ያስታውስ❤
🥰2
8 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count