English
Open in Telegram
የየደ/ማ/ዩ / ዋናው ግቢ ጉባኤ

የደ/ማ/ዩ / ዋናው ግቢ ጉባኤ

@dmuggma · group · Fun · indexed since 2026-08-19
4 030members
41writing in 30 days
138messages in 30 days
4 901messages in the index
Active group: 41 people wrote in 30 days, 15% of them replied to others, 5.1% of messages get a reply, audience is stable.

About the group

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት እና ማስታወቂያዎች።

Description in Telegram

ይህ የደ/ማ/ዩ/ግ/ጉባኤ አባላት የቴሌግራም ገጽ ነው። የቴሌግራም ገጹ ሕግጋት ➡️መንፈሳዊ ይዘት የሌላቸው ጽሑፎችን መጻፍ አይቻልም 🙅 ➡️ ከግቢ ጉባኤው ውጭ ማንኛውም ሊንኮች አይፈቀዱም ❌
ID1425855164

Key numbers

4 030
members
24 h±0
7 days±0
30 days+8
138
messages in 30 days
≈ 4.6 a day
indexed through Oct 21
41
writing in 30 days
Catalog rank: #1 130 353 · #66 779 in category · #7 605 in language

Audience

Members 4,030

history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-03
07 days
+830 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ልዩ የበረከት ዕጣ ትኬት (ከማኅበረ ቅዱሳን) ዘመኑን የዋጀ ንቁ ትውልድ ለቤተ ክርስቲያን! በ100 ብር ብቻ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን በረራ ያድርጉ። በ100 ብር ብቻ ወደ ግብጽ ገዳማት በረራ ያድርጉ። በ100 ብር ብቻ ከሚወዱት 1 ሰው ጋር በኢትዮጵያ አንዱን ገዳም ለመጎብኘት ይብረሩ። በ100 ብር ብቻ ከሚወዷቸው 2 ሰዎች ጋር በኢትዮጵያ አንዱን ገዳም ለመጎብኘት ይጓዙ(…ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ ! ጥቅምት ፲፩ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም) ብፁዕነታቸው ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በቅንነትና በታማኝነት አገልግለዋል፥ በተለይም ብፁዕነታቸውበቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊነት ከማገልገላቸውም በተጨማሪ ለሲኖዶሳዊ አንድነት እና ለተቋማዊ ጥንካሬ የብፁዕነታቸው አስተዋጽኦ ከ…ትዕግስት አስማረ ደጉ ትባላለች ።ምሥራቅ ጎጃም ይላል መታወቂያ የመኪና አደጋ ገጥሟት ማስታወስ አትችልም ።የምታቋት ተባባሩን ። አሁን ያለችው ጅግጅጋ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያንእግዚአብሔር ወልድ የለበሰውን ሥጋ ማን ፈጠረው?በመፍጠር አንድ ከመሆናቸው የተነሳ እግዚአብሔር ወልድ የተወሐደው ሥጋ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ አንዲት ፈጣሪነት የተፈጠረ ነው። ቃል የተወሐደውን ሥጋ የፈጠረው አብ ብቻ አይደለም፤ ወልድም ብቻ አይደለም ፤መንፈስ ቅዱስም ብቻ አይደለም ።አብ ፈጠረ ወልድ ፈጠረ መንፈሰ ቅዱስ ፈጠረ ብሎ ለየብቻ ተጽፎ ቢገኝ ፈጣሪነት የሦሰቱም ገ…ማኅበረ ቅዱሳን ላበረከተው ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የዋንጫ ሽልማት ተበረከተለት። መርሐ ግብሩ የተካሄደውም በተጠናቀቀው ፵፭ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ነው። EOTCMK TV ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም ማኅበረ ቅዱሳን ባለፉት ዓመታት ላከናወናቸው ዘርፈ ብዙና አርአያነት ያላቸው መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶቹ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በ45ኛው ዓለም አቀፍ ሰበ…ንባብ እና እንቅልፍ (ላነብ መጽሐፍ ስይዝ እንቅልፌ ይመጣል ምን ተሻለኝ?) የሚያነቡ ሰዎች በበጎ ያስቀኑህና ንባብ ልትጀምር ለራስህ ትወስናለህ፡፡ ከዚያም በዕረፍትህ ቀን ሰዓት አመቻችተህ ልታነብ ገና ከመቀመጥህ ከየት እንደ መጣ የማታውቀው ኃይለኛ እንቅልፍ በዓይንህ ዙሪያ ያንዣብባል፡፡ አንዴ ከመጽሐፉ አንዴ ከገዛ እጅህ ጋር እያጋጨ መከራህን ያሳይሃል፡፡ በመጨረሻም ትግሉ ሲሰለ…All posts →

Similar venues — Orthodox Christianity

Browse the whole topic «Orthodox Christianity» →

Archive by month · 78

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count