English
Open in Telegram
ዲዲ/ን ብንያም ፳፯

ዲ/ን ብንያም ፳፯

@dnbiniam27 · channel · Hobby · indexed since 2026-09-28
477subscribers
58average post reach
12.2%ER — reach to subscribers
3posts in 30 days
Active channel: 3 posts in the index in 30 days, reach ≈12% of the audience, audience is stable, cited by 4 venues in 30 days.

About the channel

Description in Telegram

በደም የተዋጀ ልጅነት
ID3030140028

Key numbers

477
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−2
58
average post reach
12.2%
ER — reach to subscribers
3
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 6
4
venues cited it in 30 days
9 all time
Catalog rank: #1 084 806 · #35 718 in category · #7 395 in language

Audience

Subscribers 477

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-03
07 days
−230 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

✍️​የመመለሻ ዓላማ ይህም "የናዝሬት ሰው ይባላል" የተባለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነበር (ማቴ. 2÷23)። ስደቱ የጀመረው ትንቢትን ለመፈጸም እንደሆነ ሁሉ፣ መመለሻውም ሌላ ትንቢት መፈጸሚያ ሆኗል። ✍️​የቅዱስ ዮሴፍ ድካም ቅዱስ ዮሴፍ የእጅ ሙያተኛ (አናጺ) ስለነበረ፣ በሄደበት ስፍራ ሁሉ ይሠራ ነበር። እርሱም ቢሆን የእግዚአብሔርን ልጅና እናቱን ለመመገብና ለመጠበቅ ከባድ …​የእናትነት ጭንቀትና ፍርሃት እመቤታችን የትንሹን ሕፃን (ኢየሱስ ክርስቶስን) ሕይወት የመጠበቅ ታላቅ ኃላፊነት ነበረባት። እርሱን ከበሽታ፣ ከረሃብና ከሄሮድስ ጭፍሮች ለመከላከል የነበራት የማያቋርጥ የአእምሮ ጭንቀትና ፍርሃት ታላቅ መከራ ነበር በሆድሽ ሠይፍ ያልፋል ተብላለችና አንዱ ሠይፍ ይህ ነው በስደት ወቅት ያጋጠማት ሰቆቃና መከራ ነው 👉​የብቸኝነት ስሜት ከቤተሰቧና ከዘመ…ዘመነ ጽጌና የእመቤታችን ስደት ➡️ታሪካዊ ዳራ⬅️ ----------------------------------- ​✍️ የእመቤታችን ስደት ምክንያት ​የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት ዋነኛውና መጽሐፍ ቅዱሳዊው ምክንያት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሕይወት ከንጉሥ ሄሮድስ የጭካኔ ፍርድ ለመጠበቅ ነው። ​የንጉሥ ሄሮድስ ጭካኔና ፍርሃት ንጉሥ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል (የምሥራቅ ነ…አባቶች በመስቀል ምልክት ስለማማተብ ምን አስተማሩ..?? ሃዋርያዊት ቤተ ክርስቲያናችንን ጨምሮ ጥንታውያን የሚባሉ አብያተ ክርስቲያናት ማለተም ካቶሊክ እንዲሁም የግሪክና የራሽያን ኦርቶዶክስ የመሳሰሉ ጥንታውያን ሁሉ በመስቀል ምልክት ሲያማትቡ ይታያል.. በክርስትና ስም ተከልለው በመስቀል ምልክት የማያማትቡት ያው ፕሮቴስታንቶች ብቻ ናቸው.. እስቲ ጥንታውያን አባቶች ስለዚህ ጉዳይ…እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። እንደ ደመቀ የሚቀር አበባ እንደሌለ ወደ ፍሬም እንደሚቀየር፤ የተደበቀም እውነት ሁሉ እንደ ተደበቀ እንደ ተሸፈነ የሚቀር እውነት የለም። መስቀል እውነት ነው። ፯ቱ አጽራራት የታረቁበት የሰላም አውድ ነው። ይህን እውነት አይሁድ በክፋት ቆሻሻን ደፍተው ለመቅበር ቢሞክሩም ቅሉ ተሸፍኖ የሚቆይ እውነት እንጂ ተደብቆ የሚቀር እው…ራስን በሰው ልብ ውስጥ ፈልጎ ማጣት ጊዜያዊ ሕመም ነው። ራስን በአምላክ እቅፍ ውስጥ ፈልጎ ማግኘት ግን ዘለዓለማዊ ሰላም ነው።All posts →

Similar venues — Orthodox Christianity

Browse the whole topic «Orthodox Christianity» →

Archive by month · 12

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count