Active channel: 6 posts in the index in 30 days, reach ≈40% of the audience, audience is stable, cited by 4 venues in 30 days.
About the channel
ስለ እስልምና እምነት አስተምህሮቶች፣ ምክሮች እና የግል ማስታወሻዎች የሚቀርቡበት ቻናል
Description in Telegram
ትክክለኛውን የኢስላም እምነት (አቂዳ) እና የነብዩን ﷺ ሱና በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አባቶች) ግንዛቤ የምናሰራጭበት ቻናል ነው።
Key numbers
4 736
subscribers
24 h±0
7 days±0
1 894
average post reach
40%
ER — reach to subscribers
6
posts in 30 days
≈ 0.2 a day
indexed through Oct 5
4
venues cited it in 30 days
24 all time
Catalog rank: #219 148 · #1 862 in language
Audience
Subscribers 4,736
history since 2026-10-10
2026-10-102026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
በሕይወትህ ውስጥ በዕውቀት በገንዘብ በአመለካከት... በሁሉም ነገር ከአንተ በጣም የሚሻሉ ሰዎች ያጋጥሙሃል። ነገር ግን በፍፁም ትልቅነት ሳይይዛቸው ዝቅ ብለው ቁጭ አድርገው ይመክሩሃል መንገድ ያሳዩሃል። እንደነዚህ ያሉ ቅን ሰዎችን ስታይ በቃ ሕይወት ይበልጥ ተስፋ ትሰጥሃለች። በተቃራኒው ደግሞ ዝቅ አድርገው ሊያዩህ ተስፋ ሊያስቆርጡህ የሚሞክሩ ክፉዎች አሉ። ነገር ግን የቅኖቹ …«በውስጡ የአላህ ፍርሃትና ህሊና ከሌለው ሰው ጋር ፈጽመህ አትወዳጅ። አላህን የማያከብርና የማይፈራ ሰው ሰውን ከመበደል የሚያግደው ምንም ዓይነት የውስጥ ግብረ-ገብነት የለውም። ይበድልሃል መበደል ብቻ ሳይሆን የሰራውን ጥፋትና ያደረሰብህን በደል እንደ አጥፊነት እንኳን አይቆጥረውም። ምክንያቱም ልቡ በአለህ ፍርሃት ያልተገራ ሰው የፈጸመውን በደልና ህመም የመረዳት ህሊና አይኖረውም…كُلُّ العَدَاوَاتِ قَدْ تُرْجَى مَوَدَّتُهَا إِلَّا عَدَاوَةَ مَنْ عَادَاكَ مِنْ حَسَدِ ገጣሚው እንዲህ ይላል:- “ከምቀኝነት የመጣ ጠላትነት ካልሆነ በቀር የጠላትነት ሁሉ ወደ ወዳጅነት መመለስ ተስፋ ይደረጋል።"“ቸር እና ደግ ሰው ቢደህይም ቸር ነው። ክፉ እና ስስታም ሰው ደግሞ ቢበለፅግም ያዉ ክፉ ነው።🕋 ሐረመይን ጉዞ (Travel)...🆕🇸🇦 ➖➖➖➖➖ ❲🎯ባለቤትነቱ የኢምራን፣ የሳላህና የአብዱልፈታህ የሆነው ይህ የዑምራ ጉዞ በይፋ ምዝገባ ጀምሯል) ✍️ 📝 ለምዝገባ:- 0911742574📞 🌐 @Haramain_ttravel 🎸 @haramain_travel2"ምን ሀጃ ገጥሞህ ነው?" እያላችሁ በውስጥ መስመር ለምትጠይቁኝ በሙሉ… የወንድማችሁ ነገር በዚህ ልክ አሳስቧችሁ መጠየቃችሁ ሀቂቀተን ደስ ይላል አላህ ያክብርልኝ! እኔ ግን ምንም የገጠመኝ ነገር የለም አብሽሩ! እኔጋ ችግር ቢኖር እንኳን ከአንድ ሲኒ ቡና አያልፍም… አንድ ሲኒ ቡና ይፈታዋል! 😁☕️All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
≈ — from crawler observations: the change happened no later than this date
≈ — from crawler observations: the change happened no later than this date
≈ 03.09.2026«ᏃᗩᏦᏆᖇ[Official Channel]🇪🇹» → «ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”»
≈ 11.06.2026first seen · «ᏃᗩᏦᏆᖇ[Official Channel]🇪🇹» @ebnu_redi
13.06.2021created as «ብሔረ መፃህፍጥ ዘ- ኢትዮጵያ የመፅሐት መደብር» · from the venue's own feed
Archive by month · 12
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →