ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር

75 780 members
20 August 2026
TaaZ@s Tefutext not yet in the index
የፀጋማ አምላክነት ሲፈጠርም ተሰጠውኮ የባህሪ አምላክነት መመኘቱነው ያስቀጣው። ቃል ስጋ ሆነ ሲል ቃሉ የአብ ነው።የአምላክ ባህሪ አምላክነት ነውና ቃል ስጋ ሲሆን አምላክነቱን እንደያዘነው
T
I
የፍልሰታ ጾም የመጨረሻው ቀን ስንት ሰአት ነው የሚጾመው
T
አቡሻየፀጋማ አምላክነት ሲፈጠርም ተሰጠውኮ የባህሪ አምላክነት መመኘቱነው ያስቀጣው። ቃል ስጋ ሆነ ሲል ቃሉ የአብ ነው።የአምላክ ባህሪ አምላክነት ነውና ቃል ስጋ ሲሆን አምላክነቱን እንደያዘነው
ማለት ቃል የወልድ አይደለም እንዴ 🤔 ከድንግል ከመወለዱ በፊት ወልድ ነበር ስላሴ ነበረ እርሱም አይለይም ከአብ ታዲያ እንዴት የአብ ቃል ሆነ?
id 5979905438እሽ በስጋ እንዴት ሞተ ምን አጣ ? በነፍስ ሞትስ ምን አጣ ?
በስጋ መሞቱ የስላሴ አምሳል ስለነበረ ፍጥረቱ የፍጥረት ጌታ የነበረው አዳም ሲበድል እንስሳትም እንደቀደመው የሚገዙለት አልሆኑም።በስጋ የሞተው ሲበድልነው።በስጋ ጎሰቆለ ፀጋውንሁሉ አጣ። በነብስ ያጣው ፅድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠረ እንዲል ገነት ተዘጋችበት ፃድቁም ሀጥኡም ማረፍያው ሲኦል ሆነ
Tsehay 🌞🥹ማለት ቃል የወልድ አይደለም እንዴ 🤔 ከድንግል ከመወለዱ በፊት ወልድ ነበር ስላሴ ነበረ እርሱም አይለይም ከአብ ታዲያ እንዴት የአብ ቃል ሆነ?
ይቅርታ ስልክ ገብቶብኝነው የቆየሁት። ወልድ አለም ሳይፈጠርም ከአባቱጋር አለ። በኩነት አብ ወላዲ ስለሆነ በቅዱስገብርኤል ብስራት ወልድ በአብ ቃልነት ተፀነሰ
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog