Active channel: 22 posts in the index in 30 days, reach ≈24% of the audience, audience is stable.
About the channel
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ይፋዊ ዜናዎች፣ የወንጀል መከላከል እና የጸጥታ መረጃዎች።
Description in Telegram
ተልዕኮ - ወንጀልን አስቀድሞ መከላከል እንዲሁም ተፈፅሞ ሲገኝ መመርመር የሚያስችል ሙያዊ ብቃት ያለው የፖሊስ ተቋምን በመገንባት በሀገሪቱ ሰላምን፣ደህንነትን እና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ነው፡፡
መሪ ቃል - በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል!
Key numbers
14 305
subscribers
24 h±0
7 days±0
3 379
average post reach
23.6%
ER — reach to subscribers
22
posts in 30 days
≈ 0.7 a day
indexed through Oct 12
Catalog rank: #175 189 · #1 487 in language
Audience
Subscribers 14,305
history since 2026-10-20
2026-10-202026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ 19ኛውን ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በታላቅ ድምቀት አከበረ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ): የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ 19ኛውን ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በዋና መሥሪያ ቤት በታላቅ ድምቀት አክብሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ ለሠራዊቱ የሥራ መመሪያ የሰ…ልዩ ኦፕሬሽን ስልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ተመረቁ አዳይቱ፣ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢፌፖሚ):- ልዩ ኦፕሬሽን ስልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት በአፋር ክልል አዳይቱ ልዩ የኦፕሬሽን ስልጠና ማዕከል በድምቀት ተመርቀዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላ…ክቡር የኢትዮጵያ ፌዴራል ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት በድጋሜ በመመረጣቸው ምክንያት የተሰማንን ከባድ ደስታ ማሳየት እንችላለን። ለመጪው የሥራ ዘመናችሁም ስኬት እንመኛለን። ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ። በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስየፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል፣ የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር እና እንዲጠናቀቅ ተገቢውን ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። አዲስ አበባ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል፣ የኢሬቻ በዓሉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አከናውኖ ሥራውን እየጀመረ መገኘውን አስታውቋል። …All posts →Similar venues — Courts & police
T
The Federal Supreme Court of Ethiopia
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት/ Federal supreme court judgement Execution office/FSCJEO/
Amhara Region Supreme Court
Amhara Region Police_አማራ ክልል ፖሊስ
Federal Prison Commission-Ethiopia
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት (Federal First Instance Court)
@fscethiopiaPR
channel19 303 subscribersamየ@ffced
channel19 533 subscribersamA@Spc2016
channel3 067 subscribersamA@Amharapolicecommission
channel5 280 subscribers100 posts/wk1 authors/wkamF@federalprisonsadministration
channel2 684 subscribersamየ@FederalFirstInstanc
channel2 754 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026first seen · «Ethiopia Federal Police የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ» @efpmedia
12.10.2021created as «Ethiopia Federal Police የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ» · from the venue's own feed
Archive by month · 34
Archive by month
October 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026November 2025October 2025May 2025April 2025March 2025December 2024November 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024March 2024December 2023November 2023October 2023September 2023January 2023October 2022June 2022May 2022April 2022March 2022February 2022January 2022December 2021November 2021October 2021
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →