Аудио
c48190be.mp3 · 3.4 MB · click to show
c48190be.mp3 · 3.4 MB · click to show
ደስ ይበለን እልል በሉ | በማኅበረ ፊሊጶስ
ደስ ይበለን እልል በሉ/2/
አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ/2/
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ/2/
አዝ
ምን ቢተባበሩ ምቀኞች ቢጥሩ/2/
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ቢሰውሩ/2/
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ/2/
አዝ
በተራራ ተሠውሮ ለዘመናት/2/
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ ከኖረበት/2/
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት/2/
አዝ
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ያስገኘችው/2/
ደመራን በጥበብ በቦታው ያስቆመችዉ/2/
የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችዉ/2/
አዝ
ታሪካዊ የክርስቶስ ህያው መስቀል/2/
ይኸው ተገለጠ በክብር በግሩም ኃይል/2/
ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል/2/
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼️
@Lideta_Lemaryame
@Lideta_Lemaryame
📱ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄🌐
👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን
547 ·