ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
✝

✝እግዚአብሔርን አመስግኑ ✝

1 810 members
14 September 2026
21.  #​​✞ መስቀሉ አበራ ✞ እዮሐ አበባዬ   መስከረም ጠባዬ(፪) መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ ህዝበ ኢትዮጵያን እዩት ችቦውን ሲያበራ በታላቁ ብርሃን በመስቀል ደመራ(፪) በኃጢአት ጨለማ  አበራ መስቀሉ  ለእኛ አበራ ተውጠን ሳለን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የክርስቶስ መስቀል  አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ብርሃን ሆነልን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ትምህርተ መስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ሆኖን ላመንነው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በቃሉ ለምንድን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የእግዚአብሔር ኃይል ነው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ✞ መስቀል ባንዲራችን የነጻነት አርማችን(፪) በኢየሩሳሌም አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ አይሁድ አብረው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ያዳናቸውን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ አናውቅም ብለው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የድሉን መስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ከመሬት ቀብረው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስሏቸው ነበር አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ውጦ የሚያስቀረው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በቀራንዮ ጎልጎታ ጠላታችን ድል ተመታ(፪) ንግሥቲቷ እሌኒ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በጣም የታደለች አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ደመራን አቁማ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ፍለጋ ጀመረች አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀለ ክርስቶስ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ወዴት ነው እያለች አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በጣን ጢስ ተመርታ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀሉን አገኘች አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በመስቀል መከታ ቆስጠንጢኖስ ድል ተመታ(፪) ነገር ግን መስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ተቀብሮ አልቀረም አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ተራራ አፍርሶ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ጠላት አሳፈረ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀል ሲወጣ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ታላቅ ሁካታ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ድውይ ሲፈወስ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ አንካሳው ዳነ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ሙታን ተነሱ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ይመስገን ጌታ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ ክርስቲያኖች እልል በሉ (፪) መስቀል መከታ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ይሁን ጋሻችን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ እንዳይደፈር አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ዳር ድንበራችን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ኢትዮጵያ ኑሪ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በእምነት ፀንተሽ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ጌታ በመስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የባረከሽ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀሉ አበራ እንደ ፀሀይ ጮራ (፪) መስቀሉን አምነን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ተሳልመነዋል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ከክብሩ ዙፋን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በእርሱ ባርኮናል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ እንሰግድለታለን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የፀጋ ስግደት አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በእርሱ ላይ ስላለ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ኃይለ መለኮት አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀል የእኛ ጋሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ (፪) የኢትዮጵያን መኩሪያ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ኑ ተመልከቱልን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የመስቀሉን ብርሃን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ነፀብራቁን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ እፀ መስቀሉ ነው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የእኛ መከታችን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የተሰጠን ለእኛ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ምልክታችን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን(፪) የዳዊት ልጅ ያዕቆብ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የሀገራችን ኩራት አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የኢትዮጵያ ንጉሥ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ጌታን የሚፈራ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስ
320 ·
Аудио
እሰይ እልል በሉ _ .mp3 · 3.4 MB · click to show
Аудио
ወሪዶ.m4a · 456 KB · click to show
Аудио
የኛ ነዉ ዋሻዉ እምነቱ ፀበሉ .mp3 · 4.1 MB · click to show
Аудио
ይትቀደስ ሥምከ.m4a · 923 KB · click to show
Аудио
ሀበሩ ቃለ.m4a · 638 KB · click to show
Аудио
መስቀሉሰ.m4a · 837 KB · click to show
♡ እሰይ እልል በሉ ♡ እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ (2) እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ (2) የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር  አበባ የታረቀበት አበባ የእግዚአብሔር ልጅ አበባ    የነገሰበት አበባ የሞት አበጋዝ  አበባ       የወደቀበት አበባ አይሁድ በቅናት አበባ           መስቀሉን ቀብረው አበባ ቢከድኑት እንኳን አበባ በቆሻሻቸው አበባ ጌታን መቃወም አበባ ስለማይችሉ አበባ ይኸው ተገኘ አበባ ወጣ መስቀሉ አበባ ደጉ ኪራኮስ   አበባ       ሽማግሌው  አበባ እሌኒን መራ አበባ በደመራው አበባ ጌታ በእርሱ ላይ አበባ በመሰቀሉ አበባ ጭሱ ሰገደ አበባ ወደ መስቀሉ አበባ       የእምነት ምልክት አበባ        መስቀል ነውና  አበባ ተራራው ሜዳ  አበባ ሆነ እንደገና አበባ እንደተነሳ አበባ ጌታ እንደቃሉ  አበባ ከጉድጓድ ወጣ አበባ ዕፀ መስቀሉ አበባ  እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን  አበባ በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ መቼ እናፍራለን አበባ ሞኝነት እንኳን አበባ ቢሆን ለዓለም አበባ ኃይል ጸወን ነው አበባ ለዘለዓለም አበባ ግድግዳው ፈርሷል  አበባ የልዩነቱ አበባ                              ምድርና ሰማይ አበባ                     ሆኑ እንደ ጥንቱ  አበባ                    ነፍስና ስጋ አበባ                        በእርሱ ታርቀዋል አበባ                 ሕዝብና አሕዛብ አበባ                    ወንድም ሆነዋል አበባ                      ዘማሪ ዲ/ን አበበ ታዬ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @Lideta_Lemaryame @Lideta_Lemaryame @Lideta_Lemaryame ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
503 ·
Аудио
መስቀልከ.m4a · 614 KB · click to show
Аудио
ዮም መስቀል.m4a · 830 KB · click to show
Аудио
በኃይለ መስቀሉ.m4a · 725 KB · click to show
Аудио
ይቤሎሙ.m4a · 777 KB · click to show
Аудио
ዮም በዓለ መስቀሉ.m4a · 792 KB · click to show
Аудио
እንተ ተሐንጸት.m4a · 831 KB · click to show
Аудио
መስቀል አብርሃ.m4a · 667 KB · click to show
Аудио
በመስቀልከ.m4a · 499 KB · click to show
Аудио
አየኸው ደመራ.m4a · 1.4 MB · click to show
Аудио
እፀ መስቀል.m4a · 671 KB · click to show
መስቀልከ ይኲነነ ቤዛ ይኲነነ ቤዛ(፬) መስቀልከ ይኲነነ ቤዛ ትርጉም፡ መስቀልህ ጥላ ይሁነን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼   @mezmur_debter1   @mezmur_debter1 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
248 ·
Аудио
መስቀል ቤዛችን.m4a · 1.2 MB · click to show
Аудио
መስቀል ተመርኩዘን.m4a · 1.1 MB · click to show
Аудио
መስቀል አበባ.m4a · 830 KB · click to show
መስቀል ቤዛችን ነው ድል መንሻ ኃይላችን ከኃጢአት በሽታ የሚፈውሰን(፪) በኃጢአት ጨለማ ተውጠን ሳለን የክርስቶስ መስቀል ብርሃን ሆነልን(፪) እንድንመስለው ጌታችንን እንሸከመው ዕፀ መስቀሉን(፪) እንድንሸከም ዕፀ መስቀሉን ሰውነታችንን ማንጻት አለብን(፪) 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼   @mezmur_debter1   @mezmur_debter1
252 ·
I
Аудио
c48190be.mp3 · 3.4 MB · click to show
ደስ ይበለን እልል በሉ | በማኅበረ ፊሊጶስ ደስ ይበለን እልል በሉ/2/ አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ/2/ በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ/2/ አዝ ምን ቢተባበሩ ምቀኞች ቢጥሩ/2/ ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ቢሰውሩ/2/ አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ/2/ አዝ በተራራ ተሠውሮ ለዘመናት/2/ ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ ከኖረበት/2/ ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት/2/ አዝ እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ያስገኘችው/2/ ደመራን በጥበብ በቦታው ያስቆመችዉ/2/ የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችዉ/2/ አዝ ታሪካዊ የክርስቶስ ህያው መስቀል/2/ ይኸው ተገለጠ በክብር በግሩም ኃይል/2/ ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል/2/ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼️     @Lideta_Lemaryame     @Lideta_Lemaryame 📱ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄🌐          👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን
547 ·
21 September 2026
ʏ
ስለውበቷ አብዝታ የምትጨነቅ ሴት ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለባሏም ሚስት ልትሆን አትችልም፤ "ውበት ሐሰት ነው፤ ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርሷ ትመሰገናለች"                   ምሳሌ፥31፥30 ዮአስ ሚዲያ @Yoasmedia ሼር በማድረግ ለወዳጆያጋሩ‼️
720 ·
22 September 2026
Фотография
click to show
የኦርቶዶክስ ቻናል ብቻ የchannel member ለማሳደግ መተናል በነጻ ነው:: ቻናሎት 1k በላይ የሆናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ! wave ሊሞላ ትንሽ ነው የቀረው ቶሎ ተመዝገቡ ELOHE Promotion  👈channel         ELOHE Promotion  👈 ለመመዝገብ
3.4K ·
I
Фотография
click to show
የሄኖክ መጽሐፍ የምትፈልጉ በ pdf አለ :: ወይም  ስለመጽሐፉ መረጃ ከፈለጋቹ  ለምሳሌ:- - ጦርነት ማን አመጣው ? - ሟርት እና ድግምት ከየት መጣ ? - ዝሙት እንዴት መጣ ? - ኔፍሊሞች እንዴት ሞቱ ? - የወደቁትስ መልአክ የት ነው ያሉት? ለነዚህ ጥያቄ ሁሉ በውስጡ መልስ ይዛል መጽሐፉን ለማግኘት  👉 መጽሐፈ : ሄኖክ የሚለውን ይጫኑ
3.2K ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog