Description
Channel: 0 subscribers, cited by 1 venue all time.
Detailed statistics →catalog data as of 28.10.2026 06:57 UTC
Latest posts
🌼✝️ መልካም የመስቀል በዓል! ✝️🌼 በዓለ መስቀሉ የፍቅር፣ የሰላም፣ የአንድነትና የተስፋ በዓል ነው። ይህ ታላቅ በዓል ለሁላችንም የደስታ፣ የበረከትና የመተሳሰብ ይሁንልን። በዓሉ የአንድነታችንን ጥንካሬ የምናድስበት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ መንፈሳችንን የምናጠናክርበት ይሁን። የበዓሉ ብርሃን በልባችን የሰላም ተስፋን ያብራ! International Amhara Law Students …Happy New Year! 🎉✨ Wishing you a year filled with peace, happiness, good health, success, and countless blessings. May this new year bring you closer to all your dreams! 🙏❤️የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ * የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ ተመራቂዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። 📌 የሥራ መደቡ ዝርዝር * የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዐቃቤ ሕግ (ደረጃ ሦስት) * የተጠየቀው የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ ትምህርት (LL.B) የመጀመሪያ ዲግሪ * የተመረቁበት ዓመት፡ በ2018 ዓ.ም የተመረቀ/ች…🔻ከቀን 13/11/2018እስከ 18/11/2018 የወጡ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች🔺⏰💸🤑 ☎️ 0981773004 ☎️ 0981771393 ▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱ ⏰የስራ መደብ:ለNGO በማንኛውም ♦️የት/ት ደረጃ: ዲፕ/ዲግሪ/ማስተርስ ♦️የሥራ ልምድ: 0-2ዓመት ♦️ብዛት: 69 💰🤑ደሞዝ: 29,000- 68000+ትራንስፖርት ▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱ ⏰የስራ መደብ:NGO ተላላኪ 💢የት/ት ደረ…ንጉሱ ጥፋት ያጠፉ ሰዎችን ለመቅጣት አደገኛ ውሾችን በብረት አጥር ውስጥ ያኖራቸዋል። ታዲያ አንድ ቀን ለአስር ዓመታት ያገለገለውን ሚኒስትሩ አንድ ስህተት ይሰራና ወደ ውሾች እንዲጣል ይፈርድበታልት። ሚኒስትሩ ግን ከመሞቱ በፊት አስር ቀናት እንዲሰጠው ጠይቆ፣ በእነዚያ ቀናት ውሾቹን በመመገብና በመንከባከብ አላመዳቸው። ... በቅጣቱ ቀን ሚኒስተሩ ወደ ግቢው ሲወረወር፣ ውሾቹ በደ…"በ2018 በጀት ዓመት የክልሉ ፍርድ ቤቶች አፈጻጸም የፍርድ ጥራትን ለማሳደግና በሌሎች የአፈጻጸም መመዘኛዎች ከፍተኛ መሻሻል ተመዝግቧል" ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው ባሕር ዳር፣ ሐምሌ 09/2018 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈጻጸምና ከ2016 እስከ 2018 ዓ.ም በተተገበረው የሦስት ዓመት የ…All posts →For the owner: statistics link and badge →
Typechannel
ID1849320405
Formerly«አለም አቀፍ የአማራ ህግ ተማሪዎች ማህበር»
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
12.10.2026first seen · «INTERNATIONAL AMHARA LAW STUDENTS UNION(አለም አቀፍ አማራ ህግ ተማሪዎች ህብረት)👫» @ethilaw
19.12.2022created as «አለም አቀፍ የአማራ ህግ ተማሪዎች ማህበር» · from the venue's own feed