Ethiopian Digital Library (EDL)በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ከጥቅምት 04 እስከ 06/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ አሳስቧል።
📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
Are there any cute guys moving to Debre Tabor university 😏