ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

Exit Exam Ethiopia 🇪🇹

23 427 members
6 September 2026
Agribusiness and valuechain management blueprint 👇👇
2.5K ·
Agribusiness and valuechain management blueprint 👇👇
2K ·
I
Ссылка
click to show
👉🏾 Notice❗️ Dear UAT Test Takers, Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.). The examination venues for the following sites are: a)      Ambo University: Hachalu Hundessa Campus b)      Bahir Dar University: Peda Campus c)       Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab d)      Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22 e)      Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1) The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information. Sincerely, AAU Testing Center ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
3.1K ·
10 September 2026
I
Ссылка
click to show
❗️እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዘር! 🪛 Debra Birhan University -Health Students --መስከረም 5 -ነባር ተማሪዎች ---መስከረም 7-8 🪛 Mekelle University ---መስከረም 9-10 🪛 Odabultum University -- መስከረም 7-8 🪛 Werabe University--- መስከረም 8-9 🪛 Mettu University ---መስከረም 7-8 🪛 Selale University ---መስከረም 7-8 🪛 Mekdela Amba University --- መስከረም 7-8 🪛 Bonga University -- መስከረም 7-8 🪛 Wollo University -- መስከረም 11-12 🪛 Wolkite  University -- መስከረም 4-5 🪛 Ambo  University -- መስከረም 18-19 🪛 Aksum  University -- መስከረም 14-15 🪛 Borana  University -- መስከረም 7-8 🪛 Gambella   University -- መስከረም 5 🪛 Kebridehar  University -- መስከረም 10-11 🪛 Dirre Dawa University -- መስከረም 9-10 ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
2.3K ·
11 September 2026
🇪🇹 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🎉 በ2019ም አብረን እንማራለን፣ እናድጋለን፣ አዳዲስ እድሎችንም እንጠቀማለን። 📈🔥 Here’s to a bigger and better 2019! 🚀 Happy New Year Fam! 🎊
1.9K ·
Файл
Academic Calendar for HEIs (2019 E) FINAL.pdf · 1.8 MB · click to show
የ 2019 ዓ.ም የከፋተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር! 👉Exit Exam --ሰኔ 3--13/2019 👉Grade 12 Exam -- ሰኔ 28--ሐምሌ 9/2019 የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
1.8K ·
Ссылка
click to show
ለተመራቂዎች "Exit Exam" መመዝገብ የሚችሉ የማሪዎች 1. ሁሉንም ኮርስ የጨረሱ 2. ውጤታቸው >=2.0 የሆኑ ብቻ ሲሆኑ፣ ከዚህ ውጭ ያሉ ተማሪዎች ክፍያ ቢከፍሉም ስማቸው የማይላክ መሆኑን እናሳውቃለን። Unity university ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
1.9K ·
12 September 2026
Фотография
click to show
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን https://stu.astu.edu.et/astu-results ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።                              ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
2K ·
Telegram channels for sale 13k subscribers and 4k subscribers Monetization starts this month (ገንዘብ መስራት የጀመረ) Contact @Zedreamer
1.5K ·
Фотография
click to show
#AASTU በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ያመለከቱና የመግቢያ ፈተና የወሰዱ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ የመቁረጫ ነጥብ በዩኒቨርሲቲው ይፋ ሆኗል። ለኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ➻ አማካይ ውጤት 69.50 እና ከዚያ በላይ ለአፕላይድ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ➻ አማካይ ውጤት 48.00 እና ከዚያ በላይ ይህ የመቁረጫ ነጥብ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ለመረጡ ብቻ የሚሠራ ነው፡፡ ውጤት ለመመልከት 👇 https://www.aastu.edu.et/result/ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በቅርቡ እንደሚገልፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
2K ·
I
Файл
UAT Schedule 2nd Round Sep.14, 2026.xlsx · 38 KB · click to show
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (UAT) ሰኞ መስከረም 04/2019 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል። በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን ፕሮግራም #በግል ለመማር ከጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02/2019 ዓ.ም 6:30 ሰዓት ድረስ ምዝገባ ላደረጉ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ (FBE) ብቻ የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል። (የ2ኛ ዙር የፈተናው መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።) ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
1.9K ·
13 September 2026
I
Фотография
click to show
AAU MCS የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት የትምህርት መርሐግብር መስከረም 07/2019 ዓ.ም ➻ የመክፈቻ ስነ-ስርዓትና መደበኛ ትምህርት በይፋ ይጀመራል ➻ በዕለቱ ትምህርት ለግማሽ ቀን (እስከ 6:00 ሰዓት) ብቻ ይሰጣል መስከረም 08/2019 ዓ.ም ➻ ትምህርት ሙሉ ቀን (እስከ 9:20 ሰዓት) ይሰጣል ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
1.9K ·
14 September 2026
Фотография
click to show
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ 2019 ዓ/ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሚኒስቴሩ የሚከተለውን መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረ፡ ዋናው መቁረጫ ነጥብ (ከ600) 1. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ወንዶች፡ 240 (40%) 2. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ሴቶች፡ 228 (38%) በልዩ ድጋፍ የሚታይ ምድቦች 1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ የሚመጡ ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች፡ 222 (37%) 2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር የሚመጡ ተማሪዎች፡ 222 (37%) 3. ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውሮች፡ ከ500 ውስጥ 185 (37%) 4. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው፡ 222 (37%) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም ✤Join us https://t.me/mock_news
1.9K ·
I
Ссылка
click to show
#exit Management marketing our lessons is already started If u are management and marketing check the updated blueprint and others here 👇 Management Marketing
4.4K ·
15 September 2026
I
Фотография
click to show
#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች፣ ወደ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ለመመደብ የዝውውር ማመልከቻችሁን እንድትሞሉ ተብሏል፡፡ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ላይ በመግባት የራሳችሁን የፋይዳ መለያ ቁጥር በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከዚህ በፊት ስትማሩበት የነበረውን ዩኒቨርሲቲ፣ የትምህርት ዘመን፣ የትምህርት ፕሮግራም እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎች መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡ ቀደም ሲል በወረቀት ማመልከቻ ያስገባችሁ ተማሪዎች በተገለፀው አድራሻ አማካኝነት በድጋሚ ማመልከት አለባችሁ ተብሏል፡፡ ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news
1.8K ·
17 September 2026
18 September 2026
I
Ссылка
click to show
"ቅሬታ አለን ይታይልን" የሚሉ የሪሚዲያል ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም. በጋራ የተመደበው የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የማጠናቀቂያ ፈተና ውጤታቸው ከጥረታቸው ጋር ተገቢ ያልሆነ እና ዝቅተኛ መሆኑን በመግለጽ ውጤታቸው እንዲጣራ ለትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታ አቀረቡ። ተማሪዎቹ የገለጹትን ችግሮች፡ 1. በጆግራፊና ፊዚክስ ዝቅተኛ ውጤት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በጆግራፊ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ በፊዚክስ ያገኙት ውጤት እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ መጥቷል። ይህም ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ተማሪዎችን ያካተተ በመሆኑ በውጤት አሰጣጥ ወይም በእርማት ሂደት ስህተት ሊኖር ይችላል ብለዋል። 2. የኢንተርኔት መቆራረጥ ፈተናውን በሚወስዱበት ወቅት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የኢንተርኔት ኮኔክሽን መቆራረጥና መዘጋት ስርጭት ሲደረግ ላይ እንቅፋት ሆኖባቸዋል። 3. ፈተናው በሦስት ዙሮች መሰጠቱ ፈተናው በሦስት "Seasons" መሰጠቱን ተማሪዎቹ ጠቅሰው፣ በዙሮቹ መካከል "Data mismatch" ተፈጥሮ ሊሆን እንደሚችል ጠርጥረዋል። የፈተና ውጤቶቹ ከተማሪዎች መረጃ ጋር እንዲጣሩ ጠይቀዋል። 4. "Disqualified" ከተባሉ በኋላ የታየው ውጤት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች መጀመሪያ "Disqualified" ተብለው፣ ከዚያም ውጤታቸው ተስተካክሎ ሲመጣ እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ መታየቱን ጠቅሰዋል። ይህ በእርማት ሂደት ወይም በፈተና ሲስተም ክፍተት እንዳለ ያሳያል። ተማሪዎቹ በቀንና በሌሊት ያደረጉት ጥረት በውጤታቸው እንዳልተንጸባረቀ በመግለጽ፣ በፊዚክስና ጆግራፊ ከ100 በላይ እንዳይቀየሩ በማስቀመጥ፣ የፈተና አሰጣጥ ሲስተም፣ የሦስቱ ዙሮች መረጃ እና የእርማት ሂደቱ በጥብቅ እንዲጣሩ ጠይቀዋል። በፈተናው ውስጥ ትክክለኛ ጥያቄ ያልሆኑ ጥያቄዎች ካሉ ታሳቢ ተደርገው ውጤታቸው እንዲስተካከልም ጠይቀዋል። የልፋታቸው ፍሬ እንዲሰጣቸውና ቅሬታቸው እንዲደመጥ ጠይቀዋል። ✤Join us https://t.me/mock_news
959 ·
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog