Channel: 244 subscribers, audience is stable, cited by 12 venues all time.
Detailed statistics →catalog data as of 28.10.2026 06:57 UTC
Latest posts
Someone said : አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ዝንብ ናቸው ቁስልህን ብቻ ነዉ ሚፈልጉት 🥀🙌አብነት said: ሳቅ ጨዋታው ጠፍቶ አለች አለ ብቻ......... በአይን መጠባበቅ አብረን ለየብቻ ደስ አይለኝም 🥺💔አይ ጊዜ አንተን እንዲሰጠኝ በእንባ ከለመንኩት ደጃፍ ላይ ቆሜ"ለኔ ካላለው ውሰደው ግን ልቤን አጠንክርልኝ" ብዬ ነገርኩት እሱም ፀሎቴን ሰምቶ አንተን ወሰደ አይ የኔ ነገር ሄጄ አለቀስኩ "የኔ ሚሆን መስሎኝ ነበር ከልቤ አፍቅሬው ነበርኮ" አልኩ እሱም አንተን ወስዶ ብቻዬን አልተወኝም ልቤን አጠነከረልኝ ሲገርም በፀሎቴ አጣሁክ 💔🥀All posts →Typechannel
ID2270572326
Members244
Formerly«ሰው መሆን»
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
19.10.2026first seen · «✨ቁራጭ ቃላት✨» @feeling519
08.01.2025created as «ሰው መሆን» · from the venue's own feed