Active group: 2 people wrote in 30 days, audience is stable.
About the group
በዳሎቻ ፈትህ መስጂድ ዙሪያ የሚደረጉ የደዕዋ ፕሮግራሞች፣ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና ማህበረሰባዊ ውይይቶች።
Description in Telegram
ፈትህ መስጂድ ጀማዕ ግሩፕ
https://t.me/dalochaahlussunajemeagrup1
Key numbers
1 911
members
24 h±0
7 days±0
30 days−43
35
messages in 30 days
≈ 1.2 a day
2
writing in 30 days
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #2 414 310 · #13 161 in language
Audience
Members 1,911
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
−4330 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ስለ ቢክራ ስናወራ... -- ድንግልናን ጠብቆ ለሐላል የትዳር አጋር መድረስ ጥርጥር የሌለው የክብር ዘውድ ነው። በወጣትነት ማዕበል ውስጥ ራስን ለጌታ ብሎ ማቀብ፣ ፍላጎትን ለሐላል ማቆየት ትልቅ ጀግንነት፣ የማይደበዝዝ ጌጥም ነው። ይህ በማንም የማይናቅ፣ ዘመናት የማይቀይሩት የኢስላም ውብ መርህ ነው። ነገር ግን ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያው የምንመለከተው ጽንፍ የረገጠ ንትርክ፤ ድ…👆የሙናፊቆች በህሪ እያንዳንዳችን ራሳችንን ልንፈትሽበት የሚገባ በጣም ወሳኝ የሆነ ምክር 🌱ኡስታዝ ሰአድ ጅላሉእናት እንጂ የእንጀራ እናት አትሁኚ ~ በሞትም ይሁን በመራራቅ እናቱን ያጣ ልጅ የውስጥ ስብራቱ በጣም የከበደ ነው። በለጋ አእምሮው ይህንን ሙሲባ የሚቋቋምበት አቅም የለውም። በዚህ ስብራቱ ላይ የእንጀራ እናት በደልና መድሎ ከታከለበት መከራውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል። ቀላል የማይባሉ ሴቶች ከሚፈፅሟቸው ከባባድ ጥፋቶች ውስጥ አንዱ የእንጀራ እናት ሲሆኑ በእንጀራ ልጆቻቸው ላይ…🎁ተለቀቀ! 📔❞الأَرْبَعُونَ الْبَاجِيَّةُ فِي ذَمِّ التَّعَصُّبِ الْقَبَلِيِّ وَالْحَمِيَّةِ الْجَاهِلِيَّةِ❝ ⚠️ ዘረኝነት እንደ ሰደድ እሳት በተስፋፋበት፣ ይባስ ብሎም ወደ ሃይማኖቱ ተጠግቻለሁ የሚለውን ሳይቀር በተፈተነበት በዚህ አሳሳቢ ወቅት፤ ወንድማችን ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጁ (ባረከሏሁ ፊሂ) ❝ዘረኝነት ጥንብ ና…ጥቂት ነጥቦች ከልጆች አያያዝ ጋር ~ 1- ሰባት ዓመት የሞላቸውን ልጆች ሶላት እንዲሰግዱ ማዘዝ ላይ ልንዘናጋ አይገባም። አስር ከሞላቸው ካልሰገዱ መቅጣት ይገባል። በጊዜ ያልተያዘ ነገር ኋላ ተራራ ከመውጣት በላይ ሊከብዳቸው ይችላል። ከተዋሃዳቸው ግን ከራሳቸው አልፈው ለሌላ ይተርፋሉ። 2- ከልጆቻችን ጋር የተመጠነ አቀራረብ ሊኖረን ይገባል። አያያዛችን ጨካኝና አስበርጋጊ መሆን …እውን ሰው ስለሌለ ነው ሙስሊም የማይሽሾመው? ~ በሃገር አቀፍ ደረጃም ይሁን በአንዳንድ ክልሎች ቁልፍ የሹመት ድልድል ላይ ሊስተካከል ያልቻለ፣ ዛሬም ድረስ የቀጠለ ሙስሊሞችን ማግለል ይታያል። ይሄ ማንም የሚታዘበው ሐቅ ነው። ታዲያ ሙስሊሞች ይህንን ጉዳይ በማንሳት ቅሬታቸውን ሲገልፁ ተደጋግሞ የሚነሳ በቅጡ ያልተፈተሸ አንድ ግልብ ምላሽ አለ። ይሄውም "ሙስሊሙ ከፖለቲካ ወይም ከ…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
History of @fethmesji
who held this username before — from the index
ዳሎቻ ፈትህ መስጂድholds it now
Archive by month · 13
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →