Active channel: 66 posts in the index in 30 days, reach ≈38% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.
About the channel
ስለ ስነ-ልቦና ፅንሰ-ሀሳቦች፣ የግል እድገት እና የአስተሳሰብ ለውጥ ግንዛቤ የሚሰጡ ጽሁፎች።
Description in Telegram
Nesru's Thought :)
Psychology🧠
በተወለጋገደ አማርኛም ቢሆን ስለ ፍቅር ፣ ስለ ተስፋ ፣ ስለ ሙሃባ የምናወጋባት ቤታችን ናት😊!
የፍቅር ሰው ያለበት ቤት ጠቦ አያውቅምና ቤታችንን ለወዳጆቻችሁ Share አድርጓት ።
Key numbers
556
subscribers
24 h±0
7 days±0
212
average post reach
38.1%
ER — reach to subscribers
66
posts in 30 days
≈ 2.2 a day
indexed through Oct 19
2
venues cited it in 30 days
9 all time
Catalog rank: #565 715 · #4 447 in language
Audience
Subscribers 556
history since 2026-10-04
2026-10-042026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
🍂 እስካሁን በህይዎት ብዙ የተሰጡኝ ሚናዎች ነበሩ...አሁንም እየተቀያየሩ ቀጥለዋል...ህፃን ነበርኩ ፣ ተማሪ ፡ ትምህርቱ ከፍ ሲል ከቤት ወጥቼ ዩኒቨርሲቲ ፣ ትምህርቱ ሲያልቅ ሰራተኛ ፣ መምህር...በየመንገዱ መሃል ደግሞ ብዙ የተሰጡኝና የተወጣዋቸው ሚናዎች ነበሩ ። አሁን ደግሞ ህይዎት ላጤነት የሚል ሚና ልትሰጠኝ ነው ። እስኪ ይሄድብኛል ወይስ ? የሚለውን አብረን የምናይ ይ…🍂 ONE DROP💧 A DAY 📍DAY 8 💭THE “ONE LESS” CHALLENGE (አንድ ነገር መቀነስ ) 📍አንዳንዴ እድገት የሚመጣው ብዙ ነገሮችን ከመስራት ፣ ብዙ ነገሮችን ከመጨመር ፣ ብዙ ልማዶችን ከመገንባት ፣ ብዙ እቅዶችን ከማውጣት ይመስለናል ። ✨ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ እድገት የሚጀምረው ነገሮችን በመቀነስ ነው። 🗞ለእድገታችን በማያስፈልጉ ቦታዎች ላይ የምናጠፋውን ጊ…🍂 አንዷ እኮ'ናት ሽሮና ምስር ምናምን ስበላ ቢስሚላህ ብቻ ነው የምለው ፤ ስጋ ስበላ ነው ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም የምለው አላለችም መሰላችሁ ። ዘንድሮ አንሰማው ጉድ የለ ። ሃገር ያቀኑትን እነ ሽሮን እንኳን በስመላውን አልከለከልሻቸው ደግሞ😁... አጃኢብ ! @fezekir_fe🍂 ONE DROP💧 A DAY DAY 7 💭Keep Some Things Private (አንዳንድ ነገሮችን በሚስጥር ያዙ !) 📍ሁሉንም ጉዳዮቻችንን ማካፈል ግዴታ እስከሚመስል ድረስ በምንጠበቅበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ። 💥ዕቅዶቻችንን ፣ ስኬቶቻችንን ፣ ግንኙነቶቻችንን ፣ ችግሮቻችንን ፣ እንዲሁም ራሳችን ለመረዳት እየሞከርን ያለንባቸውን ነገሮች እንኳን እንድናካፍል እንጠበቃለን ። 📍B…🍂 አንዱ አፍቃሪ ከልቡ ሴት ጋር እያወራ እየናፈቅሽኝ ካልደወልኩ ወይም ወዳንች ካልመጣሁ ይሄ ልጅ ምን ሆነ ብለሽ ሃሳብ እንዳይገባሽ...ስለ ደህንነትሽ የሚነግሩኝ ብዙ መልእክተኞች አሉኝ አላት ። እሷም በግርምት ደግሞ የምን መልእክተኛ ነው ? ስትል ጠየቀችው...አንድ ነፋስ የሚሉት የልብ ወዳጅ አለኝ ። አንዳንዴ የልቤ ሴት እንዴት ናት ብዬ ስጠይቀው ሲከንፍ አንች ዘንድ ይደርስ…🍂 ትላንትና ትምህርት ቤት ቁጭ ብዬ ኳስ የሚጫዎቱ ልጆችን እየተመለከትኩ አንዲት ልጅ መጥታ አብራኝ መመልከት ጀመረች ። ከዛ ድንገት ወደ'ኔ ፊቷን አዙራ አየችኝና Oww Masha'allah አለች እየሰማዋት....ከዛ ለምኑ ነው ? ብዬ ጠየቅኳት...ልጅቷም ዓይኖችህ ያምራሉ ፡ የሆነ ለየት ያሉ ናቸው አለችኝ ። Oww Thank u አልኳት እኔም በተራዬ ። ልጅቷ ገና ህፃን ናት እድ…All posts →Similar venues — Psychology
ሰ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
ሳይኮሎጂ | Psychology
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
ሳይኮሎጂ Fact
Usmanic Islamic psychology/ ስለ ሰው ልቡና
@BiniGirmachew
channel83 191 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamሳ@PsychologyCentral
channel60 973 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamፒ@Eyosc1
channel238 079 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamየ@yegnapsychology
channel15 435 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamሳ@PyschologyFact
channel7 711 subscribersamU@usmanic_psychology
channel1 273 subscribersamArchive by month · 13
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →