English
Open in Telegram
HHala Info

Hala Info

@halainfo · channel · indexed since 2026-08-26
1 090subscribers
496average post reach
45.5%ER — reach to subscribers
37posts in 30 days
Hala Info
Photo
ቁጥሩ በግልጽ እንደሚያሳየው ከ 16 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያለው ግዙፍ እድል በፊታችን ተጋድሟል። እንዲህ ያለ አጋጣሚ በህይወት ውስጥ ሁል ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ ስለዚህ «አያዋጣም» የሚባልበት ሰዓት አሁን አይደለም!
12 · 435 ·
Photo
እንደዚህም ይቻላል ለካ😱😳 41 ቤት id በ7 ቀን C መግባት Amazing👏👏👏 The power of Team work🏆
6 · 444 ·
Photo
ዛሬ ማታ ሳምንታዊ ፕሮግማችን በተለመደው ሰአት  ይካሄዳል 3:00 ሰአት ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሚያገኙበት ፕሮግራም ይሆናል። እጅግ ድንቅ የሆነ ስልጠናም : ይኖረናል። ማንም ሰው እንዳይቀር  🤗 ID 👉 2811845
4 · 313 ·
H
Hala Info
ነገ የቡድናችን እውነተኛ ጀግና ለሆነችው ድንቅ ኤጀንት የ S ሴሌብሬሽን የኮንግራ ፣ የማበረታቻ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
1 · 305 ·
Hala Info
Photo
ሰላም እንዴት አደራችሁ 🤗 ዛሬ ማታ የመቅደስን s ምክንያት በማድረግ ለአዳዲስ ኤጀንቶች እና ለነባሮች የሚሆን መልክቶችን ለማስተላለፍ እና አዳዲስ ኤጀንቶችን ለማነቃቃት ዛሬ ማታ ፕሮግራም ይዘናል። ID : 2874295 በኢትዮጵያ ምሺት : 3 ሰዓት ሀላችንም በሰዓቱ እንገናኝ።
3 · 253 ·
H
Photo
መቅደስ 🎉 ከሀገር ውጭ ሆነሽ፣ እጅግ በማይመቹ እና ፈታኝ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነሽ ሳትበገሪ፣ ተስፋ ባለመቁረጥ ወደፊት በመቀጠል ይህን ታላቅ ስኬት ስለተቀዳጀሽ ደስ ብሎናል። 🥰 ​ ይህ ስኬት የስራሽ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይደለም፤ በቀጣይም ከዚህ ከዚህ በላይ ትልልቅ ስራዎችን በመስራት ብዙዎችን ወደ ከፍታ የምታመጭበት እንዲሆንልሽ እንመኛለን። ​🎉 እንኳን ደስ አለሽ። አብረሽን ስላለሽ እናመሰግናለን! 🎉👏🫶
1 · 89 ·
Video
4.6 MB
በዚህ መሰረት አካንታችሁን አስተካክሉ!
9 · 461 ·
password and pin ለማንም አትላኩ። ከሰጣችሁ ደሞ በዚህ መንገድ ቀይሩ!
3 · 371 ·
Photo
ከዛሬ 8  ወር በፊት አንድ ተብሎ የተጀመረው ስራ ዛሬ ላይ አስደናቂ ውጤት አምጥቷል! በ Hala Voice Chat App ላይ የቀን ገቢያችን ከ170$ (30,600 ብር)💰በላይ ደርሰናል። 🤗🙂 ስኬት በአጋጣሚ የሚመጣ ሳይሆን፣ በቁርጠኝነት በማያወላውል አቋም የሚገነባ ነው። ለዚህ ውጤት መምጣት የሁላቹህም እጅ አለበትና በጣም አመሰግናለሁ። 🙏❤️ እናንተም ከዚህ በላይ እንድታገኙ ሞኞቴ ነው! እኔም በምችለው በቅንነት እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ነኝ። በዚህ ዘመን ድህነታችንን የምናራግፍበት ከዚህ የተሻለ Platform የለም። ቤተሰብ እንስራ በርቱ እንበርታ። Let's Go .....🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️🤳🤳
48 · 1.1K ·
H
Hala Info
Photo
📢 ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ዛሬም በተለመደው ሰአት ይጀምራል!🎙✨ ✅​​ዛሬ አርብ ማታ ምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ 👉Hala ምን አይነት ፕላትፎርም ነው! 👉ወሳኝ ተግባራቶች ምን ምን ናቸው! 👉ደረጃችንን እንዴት እንቀይር እናም ኮሚሽን እንዴት እናግኝ! ባጠቃላይ ስለ Hala ሙሉ ማብራሪያ ይሰጣል! ለጥያቄዎቻቹህ ሁሉ መልስ የምታገኙበት ፕሮግራም ነው። Hala ላይ ውጤት ማምጣት የሚፈልግ ሰው መገኘት ይኖርበታል። ​ማንም እንዳይቀር! ላልሰሙት አሰሙ! ID 👉 2782628 ​ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🔥🙌
29 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count