English
Open in Telegram
SStudents channel

Students channel

@httpentra · channel · Education · indexed since 2026-09-28
3 461subscribers
278average post reach
8%ER — reach to subscribers
55posts in 30 days
Active channel: 55 posts in the index in 30 days, reach ≈8% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.

About the channel

በኢትዮጵያ ለሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያዎች፣ የምዝገባ መረጃዎች እና የትምህርት ዜናዎች።

Description in Telegram

Stay will be Positive Attitude 😎
ID1975177041

Key numbers

3 461
subscribers
24 h±0
7 days±0
278
average post reach
8%
ER — reach to subscribers
55
posts in 30 days
≈ 1.8 a day
indexed through Oct 19
1
venues cited it in 30 days
4 all time
Catalog rank: #337 417 · #21 926 in category · #2 864 in language

Audience

Subscribers 3,461

history since 2026-10-05
2026-10-052026-11-03
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

​#DebraMarkosUniversity ​በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናስታ…#Remember 2019 አዲስ ገቢ ፌሬሽማን ወንድ ተማሪዎች አልሰማንም እንዳትሉ ከ 2017 ጀምሮ በስፋት ሁሉም ጊቢ በሚባል ደረጃ ፀጉር ማሳደግ ተከልክሏል /አይቻልም ስለሆነም አንዳንድ ጊቢ ገና ሳትገብ ሻንጣ በር ላይ አስቀምጣቹ ተቆርጣቹ ስትመጡ ነው ሚያስገብዋቹ ለምሳሌ : አምቦ ዩኒቨርስቲ ስዚህ አጉል እንዳትሆኑ clean cut ተቆረጡ 😭 ወይም 👇 የፀጉር ርዝመት 1 ወይም …ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ!! ቅሬታው ልክ ካልሆነ 👎 አድርጉ እናጠፋለን እኔ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ካምፓስ ተማሪ ነኝ እና ስለጠየቃችሁን ቅሬታ እጅግ በማመስገን ቅሬታዎቹን በሚከተለው አቀርባለሁ ። 1. እኛ የኦቶና ካምፓስ ጤና ተማሪዎች የምንበላው ምግብ ሁሌ ከሽሮ የተለየ ለምሳና እራት አይቀርብልንም ከማክሰኞ እራት እና ከቅዳሜ ምሳ በስተቀር ሆኖም የምንበላው ሽሮ እንኳ…የ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ!! "ተማር X እባላለሁ ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ : ቅሬታ አለን እጅግ ብዙ ተበድለናል ከምፈፀሙብን በደሎች በጥቅቱ👇 1,የመመገቢያ ካፌ አከባቢ ያለው ንፅህና አይደለም ለተማር ለማንም የማይታሰብ ነው ይህም ማለት ምሳ በበላንበት መመገቢያ ሳህንና ብርጭቆ ምንም ሳይታጠብ ለእራት ይቀርብበታል፣የሻይ መጠጫም ብሆን አንዱ የጠጣበት በዝያው ነው በቀጥታ የም…#MekelleUniversity በ2019 ዓ.ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በያላቹሁበት ሆናችሁ ከነገ አርብ ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን https://portal.mu.edu.et እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ወደ ተቋሙ የምትገቡበት ጊዜ በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል። https://t.me/httpentra#InjibaraUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ https://t.me/httpentraAll posts →

Similar venues — Universities & students

Browse the whole topic «Universities & students» →

Archive by month · 39

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count