<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Фотография
click to show
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
24.3K ·